Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።... more
FAQs about አውስትራሊያ ስትገለጥ:How many episodes does አውስትራሊያ ስትገለጥ have?The podcast currently has 126 episodes available.
August 15, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳት ደኅንነት የሚጠበቀው እንደምን ነው?አውስትራሊያ የእንሰሳት አፍቃሪ አገርና ከዓለም በእንሰሳት ባለቤትነትም ከፍተኛ ሥፍራ ይዛ ያለች ናት። አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳትን ደኅንነት መጠበቅ አግባብ ያለውን ነገር መፈፀም ብቻ ሳይሆን ሕጋዊ ግዴታንም የተላበሰ ነው።...more7minPlay
August 08, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አነስተኛ ንግድን አውስትራሊያ ውስጥ መጀመርራስን በራስ ለማስተዳደር አነስተኛ ንግድን መጀመር መንፈስን አነቃቂ ነው። ይሁንና በርካታ ተግዳሮቶችም አሉት። ሂደቱን ቀላልና ትርፋማ ለማድረግ እንደምን ይቻላል?...more6minPlay
June 09, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ ጉዲፈቻ አውስትራሊያ ውስጥ የሚካሔደው እንደምን ነው?ለበርካታ ዓመታት አያሌ ልጆች የማደጎ ቤት ውስጥ አድገዋል። ለማደጎ የሚዳረጉትም በቤት ውስጥ ጥቃት፣ በመገለል፣ ለአካላዊ ጉዳት መዳረግና የተለያዩ ምክንያቶች ነው። በአሁኑ ውቅት አውስትራሊያ ውስጥ የጉዲፈቻ ወላጆች እጥረት አለ።...more7minPlay
May 04, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ድምፅ እንደሚሰጡአሥራ ሰባት ሚሊየን አውስትራሊያውያን በመጪው ፌዴራል ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ተመዝግበዋል። የዘንድሮው አገራዊ ምርጫ የሚካሔደው ሜይ 21 ነው።...more10minPlay
April 28, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የጎልማሳ ማረሚያ ሥርዓት የሚሠራው እንደምን ነው?አውስትራሊያ ውስጥ ወንጀል የፈፀሙ ጎልማሶች ጉዳዮች የሚከወኑት በአውስትራሊያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ነው። በተጠረጠሩበት ወንጀል ጥፋተኛነታቸው ከተረጋገጠ የእሥር ብይን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በ 'ማረሚያ ተቋማት' ውስጥ ይሆናል።...more7minPlay
March 11, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ ልጆችዎ አውስትራሊያ ውስጥ ሲያድጉ የቋንቋና ባሕላዊ ቅርስን ጠብቀው እንዲያጉ ማገዝየቋንቋ ትምህርትን ክብደት ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋሪ ልጆችን የሚያሳድጉ ወላጆች ያውቁታል። ሆኖም፤ የምርምር ግኝቶች መሰናክሎችን ተገዳድሮ ማለፍ የመቻልን ማለፊያ ዋጋነት ያሳያሉ።...more6minPlay
November 26, 2021የሠፈራ መምሪያ፤ በሥራ ቦታዎ የመገለል ድርጊት የተፈፀመብዎ መስሎ ከተሰማዎ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?በየሁለት ዓመቱ የአውስትራሊያ ብዝሃነት ምክር ቤት አካታችነት በሥራ ቦታ በሚል የአካታችነት ካርታ፣ ጉንተላና አግላይነትን አስመልክቶ በመላው አውስትራሊያ የነበረውን ክስተተ በሰነድነት ያሰፍራል። መጪው ሰነድም የፊታችን ወርሃ ዲሴምበር ይፋ ይሆናል።...more6minPlay
October 29, 2021የሠፈራ መምሪያ፤ የመሸጋገሪያ ቪዛ ዓይነቶችአንድ ሰው አውስትራሊያ ውስጥ ሆኖ የቪዛ ማመልከቻ ሲያቀርብ፤ ማመልከቻው ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ አገሪቱ ውስጥ ሕጋዊ ሆኖ እንዲቆይ የመሸጋገሪያ ቪዛ ይሰጠዋል። የመሸጋገሪያ ቪዛ ዓይነቶች ዘርፈ ብዙ ናቸው። አሰጣጣቸውም እንደ አመልካቹ ሁኔታ ይወሰናል።...more7minPlay
June 07, 2021የላቀ ውጤት ያላቸው ተማሪዎችን ስለሚቀበሉ የአውስትራሊያ ትምህርት ቤቶች ሊያውቁት የሚገባየላቀ የትምህርት ውጤት ላላቸው ልጆች የተሻለ ትምህርት ቤት መሻት የአያሌ ወላጆች ፍላጎት ነው። ብርቱ ፉክክርና ውጤት ተኮር ከሆኑት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በላቀ ውጤት የሚዘለቀባቸውና ትኩረትንም የሚሹት የምርጥ ተማሪዎች መማሪያ የሆኑ የመንግሥት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ናቸው።...more5minPlay
May 31, 2021ኑዛዜ ፅፎ የማስቀመጥ ጠቀሜታበርካታ አውስትራሊያውያን ለኑዛዜ ጠቀሜታ ያላቸው ግምት አነስተኛ መሆኑን የምርምር ግኝቶች ያመለክታሉ። የመስኩ ተጠባቢዎችም ያለ ዕድሜ፣ የማኅበራዊ ምጣኔ ደረጃና ብሔራዊ ማንነት ልዩነቶች፤ ዜጎች ለቅርብ ቤተሰባቸው ኑዛዜ የማስፈርን ጉዳይ ቅድሚያ ሰጥተው ዕቅዳቸው ውስጥ እንዲያስገቡ ይመክራሉ።...more5minPlay
FAQs about አውስትራሊያ ስትገለጥ:How many episodes does አውስትራሊያ ስትገለጥ have?The podcast currently has 126 episodes available.