Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።... more
FAQs about አውስትራሊያ ስትገለጥ:How many episodes does አውስትራሊያ ስትገለጥ have?The podcast currently has 119 episodes available.
November 01, 2022Everything you need to know about the risks of online shopping in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ ስለ ኦንላይን ሸመታ ሊያውቋቸው የሚገቡOnline shopping offers consumers a range of benefits such as convenience and savings, but it also carries a set of risks. While many legitimate online retailers collect personal data, scammers are also taking advantage of the surge of e-commerce to target and defraud vulnerable Australians. - የኦንላይን ሸመታ ለደንበኞች የቁጠባ አመቺነትን አክሎ በርካታ ትሩፋቶችን ለሸማቾች ያስገኛል፤ ሆኖም ለተጋላጭነትም ይዳርጋል። አያሌ ሕጋዊ ቸርቻሪዎች የግለሰቦችን ዳታ እንደሚሰበስቡት ሁሉ ዳታ ጠላፊዎችም እያደገ የመጣውን የኤሌክትሮኒክ ንግድ አጋጣሚን ተጠቅመው ተጋላጭ የሆኑ አውስትራሊያውያንን ያታልላሉ።...more8minPlay
October 13, 2022በአልኮል ሱስ እየተሰቃዩ ያሉ ዘመድ አዝማድዎን እንደምን ማገዝ እንደሚችሉየአልኮል መጠጥ የአውስትራሊያውያን አንዱ ባሕላዊ አካል ነው፤ በበርካታ ሰዎች ማኅበራዊ ሕይወት ውስጥም የሚጫወተው ሚና አለ። ከመጠን በላይ አልኮል የሚጠጡ ሰዎች ራሳቸውንና ምናልባትም ሌሎችም ላይ ጉዳትን ሊያደርሱ ይችላሉ። በአልኮል ሱስ የተጠመዱ ዘመድ አዝማድዎን ለመርዳት እንደምን እንደሚችሉ እነሆን።...more13minPlay
September 26, 2022What happens when your child turns 18 in Australia? - አውስትራሊያ ውስጥ ልጆችዎ 18 ዓመት ሲሞላቸው ምን ይገጥማቸዋል?By law, Australians are considered adults at 18. But how does transitioning to adulthood affect the life of a young person and their parents on practical terms? - በሕግ 18 ዓመት የሞላቸው አውስትራሊያውን በአዋቂ ሰውነት ይፈረጃሉ።ይሁንና የጉልምስናው ዓለም ሽግግር በአንድ ወጣት ግለሰብ ሕይወት እና ወላጆቻቸው ላይ የሚያሳድሯቸው ግብራዊ ተፅዕኖዎች ምንድናቸው?...more9minPlay
August 15, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳት ደኅንነት የሚጠበቀው እንደምን ነው?አውስትራሊያ የእንሰሳት አፍቃሪ አገርና ከዓለም በእንሰሳት ባለቤትነትም ከፍተኛ ሥፍራ ይዛ ያለች ናት። አውስትራሊያ ውስጥ የእንሰሳትን ደኅንነት መጠበቅ አግባብ ያለውን ነገር መፈፀም ብቻ ሳይሆን ሕጋዊ ግዴታንም የተላበሰ ነው።...more7minPlay
August 08, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አነስተኛ ንግድን አውስትራሊያ ውስጥ መጀመርራስን በራስ ለማስተዳደር አነስተኛ ንግድን መጀመር መንፈስን አነቃቂ ነው። ይሁንና በርካታ ተግዳሮቶችም አሉት። ሂደቱን ቀላልና ትርፋማ ለማድረግ እንደምን ይቻላል?...more6minPlay
June 09, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ ጉዲፈቻ አውስትራሊያ ውስጥ የሚካሔደው እንደምን ነው?ለበርካታ ዓመታት አያሌ ልጆች የማደጎ ቤት ውስጥ አድገዋል። ለማደጎ የሚዳረጉትም በቤት ውስጥ ጥቃት፣ በመገለል፣ ለአካላዊ ጉዳት መዳረግና የተለያዩ ምክንያቶች ነው። በአሁኑ ውቅት አውስትራሊያ ውስጥ የጉዲፈቻ ወላጆች እጥረት አለ።...more7minPlay
May 04, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ድምፅ እንደሚሰጡአሥራ ሰባት ሚሊየን አውስትራሊያውያን በመጪው ፌዴራል ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ተመዝግበዋል። የዘንድሮው አገራዊ ምርጫ የሚካሔደው ሜይ 21 ነው።...more10minPlay
April 28, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ አውስትራሊያ ውስጥ የጎልማሳ ማረሚያ ሥርዓት የሚሠራው እንደምን ነው?አውስትራሊያ ውስጥ ወንጀል የፈፀሙ ጎልማሶች ጉዳዮች የሚከወኑት በአውስትራሊያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ነው። በተጠረጠሩበት ወንጀል ጥፋተኛነታቸው ከተረጋገጠ የእሥር ብይን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በ 'ማረሚያ ተቋማት' ውስጥ ይሆናል።...more7minPlay
March 11, 2022የሠፈራ መምሪያ፤ ልጆችዎ አውስትራሊያ ውስጥ ሲያድጉ የቋንቋና ባሕላዊ ቅርስን ጠብቀው እንዲያጉ ማገዝየቋንቋ ትምህርትን ክብደት ከአንድ ቋንቋ በላይ ተናጋሪ ልጆችን የሚያሳድጉ ወላጆች ያውቁታል። ሆኖም፤ የምርምር ግኝቶች መሰናክሎችን ተገዳድሮ ማለፍ የመቻልን ማለፊያ ዋጋነት ያሳያሉ።...more6minPlay
November 26, 2021የሠፈራ መምሪያ፤ በሥራ ቦታዎ የመገለል ድርጊት የተፈፀመብዎ መስሎ ከተሰማዎ ምን ሊያደርጉ ይችላሉ?በየሁለት ዓመቱ የአውስትራሊያ ብዝሃነት ምክር ቤት አካታችነት በሥራ ቦታ በሚል የአካታችነት ካርታ፣ ጉንተላና አግላይነትን አስመልክቶ በመላው አውስትራሊያ የነበረውን ክስተተ በሰነድነት ያሰፍራል። መጪው ሰነድም የፊታችን ወርሃ ዲሴምበር ይፋ ይሆናል።...more6minPlay
FAQs about አውስትራሊያ ስትገለጥ:How many episodes does አውስትራሊያ ስትገለጥ have?The podcast currently has 119 episodes available.