Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።... more
FAQs about አውስትራሊያ ስትገለጥ:How many episodes does አውስትራሊያ ስትገለጥ have?The podcast currently has 115 episodes available.
September 05, 2020የሠፈራ መምሪያ - ብቸኝነትን በአዲስ አገር መወጣትየቋንቋ ችሎታ ማነስ፣ የባሕል ልዩነቶች ፣ ከቤተሰብና ጓደኞች መነጠል ለበርካታ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ስደተኞች ለብቸኝነት መዳረግ በዋነኛ አስባብነት ይጠቀሳሉ።...more5minPlay
August 06, 2020አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ለፍቺ መብቃት ይቻላል?በአውስትራሊያ የቤተሰብ ጥናቶች ኢንስቲትዩት የምርምር ግኝት መሰረት በአብዛኛው ለፍቺ የሚዳረጉት ዕድሜያቸው በ20ዎች ግማሽና መጨረሻ፤ እንዲሁም በ40ዎቹ ማጠናቀቂያ ግድም ናቸው።ለፍቺ ሲዳረጉም በአማካይ ለዘጠኝ ዓመታት ወይም ከዚያ ላነሱ ጊዜያት በትዳር የቆዩ ናቸው።...more8minPlay
October 31, 2019የሠፈራ መምሪያ - ወሲባዊ ትንኮሳና የእርስዎ መብቶች በሥራ ቦታየአውስትራሊያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባሰባሰበው የሠራተኞች አተያይ መሠረት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ከሶስት ሠራተኞች አንዳቸው ወሲባዊ ትንኮሳ ገጥሟቸዋል። ወሲባዊ ትንኮሳ በእርስዎ ወይም ሌላ በሚያውቁት ሰው ላይ ደርሶ ከሆነ ዕርዳታ የማግኛ መንገዶች አሉ።...more5minPlay
October 28, 2019አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ላልሆኑቱ አረጋውያን በቂ የሰብዓዊና ባሕላዊ ክብካቤ ግልጋሎቶች አሉን?ከሶስት አንድ አውስትራሊያውያን እንግሊዝኛ ተናጋሪ ያልሆኑ አገራት የተወለዱ ናቸው። የአረጋውያን ክብካቤ ግልጋሎት ሰጪዎች ባሕላዊ ዝንቅነት ላላቸው የደሜንሽያ ተጠቂዎችና ወደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለተመለሱት ተጠዋሪዎች ሰብዓዊና ባሕላዊ ግልጋሎቶችን ለመስጠት ምን ያህል ስንዱ ናቸው?...more4minPlay
October 16, 2019የሠፈራ መምሪያ - ከመስጠም ራስን መታደግ እንደምን ይቻላል?ሌላ ወባቂ በጋ በመቃረቡ፤ ኃላፊዎች ዋናተኞች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያሳስባሉ። ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት ወዲህ በአሥር ፐርሰንት አሻቅቧል።...more5minPlay
FAQs about አውስትራሊያ ስትገለጥ:How many episodes does አውስትራሊያ ስትገለጥ have?The podcast currently has 115 episodes available.