Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
November 08, 2019ከጀርመን አንድነት ምን እንማራለን?ጀርመናዉያን ከተዋሃዱ በኋላ ያገኙት የኤኮኖሚ እድገት እና በዓለም ደረጃ ያላቸዉ ተሰሚነት መጨመሩ ብቻ ሳይሆን ፤ ኑሮአቸዉ የተሻሻለዉ ከተዋሃዱ በኋላ መሆኑ በግልፅ የታየ ነዉ። በሰላም መኖር የጀመሩትም፤ የዓለም ስደተኛ ሁሉ ወደ እነሱ መምጣት መፈለግ የጀመረዉ ሁሉ የሚከፋፍላቸዉ ግንብና ርዕዮተ ዓለምን ካስወገዱ በኋላ ነበር።...more17minPlay
October 21, 2019የራስታፋሪያኑ ማህበረሰብ በኢትዮጵያበኢትዮጵያ የሚገኙት የራስታፋሪያን ማህበረሰብ ቁጥር እየተመናመነ መምጣቱን ያዉቃሉ? ራስታፋሪያን ማለትስ ምን ማለት ነዉ? የዶይቼ ቬለ «DW» የጀርመንኛዉ ክፍል የአዲስ አበባ ወኪል ማርያ ጌርት ኒኮልሲ በቅርቡ ወደ ሻሸመኔ ተጉዛ ጃማይካኑን ጎብኝታና አነጋግራ የዘገበችዉን በዛሬዉ የባህል መሰናዶ ይዘን ቀርበናል።...more15minPlay
October 21, 2019ፑቲንና ኢትዮጵያዉያኑ በሩስያ«ሩስያ ዉስጥ መካሄድ የጀመሩትን ለዉጦች በቅርብ ነዉ የተመለከትኩት። የፕሬዚዳንት ጎርባ ጆፍን ለዉጥን፤ በመቀጠል የፕሬዚዳንት የልሰንን ለዉጥ፤ በመከታተሌ የታሪኩ ተካፋይ ነኝ ማለት ነዉ። ስለ ፕሬዚደንት ፑቲን ያሳተምኩት መጽሐፍ ከተወለደበት ጊዜ ጀምሮ እስከ 2000 ዓ,ም ማለትም ፕሬዚደንት እስከሆኑበት ድረስ ያለዉን ታሪካቸዉን ያካትታል።»...more17minPlay
October 10, 2019ኢትዮጵያውያን የተሳተፉበት ዓውደ ርዕይ በጀርመንየአኑጋ የምግብ እና የመጠጥ አውደ-ርዕይ በጀርመን የኮሎኝ ከተማ በየሁለት ዓመቱ ይካሄዳል። የዘንድሮው አውደ ርዕይን ለየት የሚያደርገው አኑጋ 100ኛ ዓመቱን ያከበረበትም ነበር። ለአምስት ቀናት የዘለቀው እና ትናንት የተጠናቀቀው አውደ ርዕይ ላይ ከ107 ሃገራት የመጡ ድርጅቶች ምርታቸውን ለማስተዋወቅ ችለዋል። በርካታ ኢትዮጵያውያንም ተሳትፈዋል።...more14minPlay
October 06, 2019የሺናሻ የዘመን መለወጫ "ጋሪ ዎሮ"በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከሚከበሩት ዓመታዊ በዓላት መካከል የሺናሻ ዘመን መለወጫ በዓል "ጋሪ ዎሮ" አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በየዓመቱ በመስከረም ወር አጋማሽ ላይ ይከበራል፡፡ በዓሉን ለመታደም በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚኖሩ የብሔረሰቡ ተወላጆች ተሰባስበው በሀገር ሽማግለዎች ተመርቀው የተጣላ ታርቆ በአንድነት የሚያከበር በዓል ነው፡፡...more10minPlay
September 26, 2019የዓለምከተማና የፋተርሽቴትን ወዳጅነት«የጀርመን ጉብኝቴ ልዩ ስሜት ነዉ የፈጠረብኝ። በአደጉት ሃገሮች እና እንደኛ ተስፋ ባላት ሃገር ዉስጥ ያለዉን ልዩነት ነዉ ያየሁት። በጀርመንና በኢትዮጵያ መካከል ያለዉ የእድገት ልዩነት የማይደረስ ነዉ ብዬ ባላስብም፤ ከፍተኛ ልዩነት እንዳለን አይቻለሁ»...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.