Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
December 03, 2019ሰዓሊዉና ቡሩሹ በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት«ችግራችን ስራዎቻችንን የምናሳይበት ጋለሪ የለንም ፤ ይህ ችግራችን ሲጓተት የመጣ ነዉ። ሙዚቃም ጥበብ ነዉ። ትያትርም ጥበብ ነዉ። ፊልም ጥበብ ነዉ። ስዕልም እንደሌላዉ ሁሉ ጥበብ ነዉ። መንግሥት ይህን ችግራችንን አይቶ፤ የስዕል ማሳያ ቦታ ቢያቆምልን ስንል እንጠይቃለን። »...more15minPlay
November 28, 2019የሴቶች መብት ይከበርበኢትዮጵያ ፖለቲካ የሴቶች ተሳትፎ ምን ያህል ነዉ? የሚመሩት የፖለቲካ ፓርቲ አልያም የሴቶችን ሃሳብ የሚያካትት የፖለቲካ ፓርቲስ አለን? የሃገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ያየን እንደነ ፤ ሞትን ጥቃትን ፤ መገለንን የመሳሰሉ ጥቃቶች በመጀመርያ ደረጃ ሴቶች ተጠቂዎች መሆናቸዉ እሙን ነዉ።...more16minPlay
November 18, 2019ከቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍስሃ ደስታ ጋር የተደረገ ቃለ-ምልልስበአጋጣሚ ምስራቁም ምዕራቡም በነበረበት ጊዜ ነበርኩ። የምስራቁ መሪ በነበረበት ወቅት፤ የምዕራቡ ኮል የነበረ ጊዜ፤ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌንሸር በነበረበት ጊዜ ሁለቱንም ጀርመኖች ጎብቻለሁ።...more19minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.