Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
April 02, 2020ኮሮና እና የኪነጥበቡ ዓለምበዓለማችን ላይ ከፍተኛ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ሥነ-ልቦናዊ ቀውስ እያደረሰ ያለዉን የኮሮና ተኅዋሲ ስርጭትን ለመግታት የዓለም ሃገራት በተቻላቸዉ እየተረባረቡ ነዉ። የኪነጥበቡ ዓለም በኮሮና ተኅዋሲ እንቅስቃሴዉን ቢገታም፤ በርካታ የዓለም ከያንያን የተኅዋሲዉን ስርጭት ለመግታት በጥበባቸዉ መልክትን ማስተላለፍ ቀጥለዋል።...more15minPlay
March 05, 2020ዘንድሮ በድምቀት የተከበረዉ የአድዋ ድልየዘንድሮዉ በዓል ደምቆ ታይቶአል። የአድዋ ነገር እጅግ በጣም መንፈስ ነዉ በተለያዩ ዓመታት ወደኋላ ያየን እንደሆነ በጣም የደበዘዘበት ጊዜ ነበር። አድዋ በራሱ ጊዜ ደግሞ ከፍርስራሾች መሃል እየወጣ እየታደሰ የድሉን ብርሃን የሚፈነጥቅ መንፈስ ነዉ። በታሪክ ዉስጥ አንዳንድ ጊዜ የሆነ ነገር ይጫነዋል፤ ግን ፈነቃቅሎ ይወጣል።...more17minPlay
February 13, 2020የነጻነት ታጋዩ የኢትዮጵያ ታሪክኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመጓዝ አዉሮፕላን ዉስጥ ስንገባ፤ ፓይለቱ ጥቁር መሆኑን አይቼ ደነገጥኩ። በህይወቴ ሙሉ ጥቁር ሰው አውሮፕላን ሲነዳ አይቼ ስለማላውቅ ተሸበርኩ፤ ገረመኝ። ጥቁር ሰው እንዴት አውሮፕላን ሊነዳ ይችላል? እያልኩ ደጋግሜ ራሴን ጠየኩ። በኋላ ግን ሲገባኝ፤ የደቡብ አፍሪካ አፓርታይድ አገዛዝ አስተሳሰባችንን ጭምር ቀይሮታል።...more17minPlay
February 06, 2020ቤተ-እስራኤላዉያንና የሊቀ- ራባናቱ እወጃበኢትዮጵያ ነዋሪ የሆኑት በቤተ እስራኤላዉያን ጉዳይ ላይ የተለያዩ ጥናቶችን በማድረግ የሚታወቁት የይሁዲ እምነት ተከታይ የአቶ መስፍን አሰፋ አስተያየትም በእስራኤል ከሚኖሩት የሃይማኖቱ ተከታዮች የተለየ አይለይም። ይህን ራባኑን የሸንጎ እወጃ ቤተ እስራኤላዉያን እንዴት ተቀብለዉት ይሆን?...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.