Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
October 08, 2020«ዳሳሽ መዳፎች» ሲገመገምሄኖክ ስዩም፣ግለሰቡ ነገሮችን በግልፅ፣ ያለይሉኝታ ከራሱ የኑሮ ውጣ ውረድ በመነሳት ሁሉንም ነገሮች በመጸሐፉ አስፍሯል ይላል። ሄኖክ የዚህ ዓይነት አፃፃፎች ምናልባትም እጅግ ጥቂት በሆኑ ልምድ ባላቸው ደራሲያን የሚደፈር ዓይነት እንደሆነ ደራሲ ስብሐት ገብረእግዚአብሔርን በመጥቀስ አነፃፅሮ አስተያየቱን ሰጥቷል።...more13minPlay
August 27, 2020የጀርመንኛ ቋንቋና ጎተ የባህል ተቋም በኢትዮጵያበኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት የኦሎምፒክ ዉድድርን ጨምሮ የዓለምን ሕዝብ የሚያሳትፉ ብዙ ግዙፍ የመዝናኛም ሆነ የስብሰባ መድረኮች ተሰርዘዋል ። በስረዛዉ መረሃ-ግብርም ኢትዮጵያን ጨምሮ እንዲሁ በርካታ የዓለም ሃገራት ለምርጫ የያዙትን ቀነ-ቀጠሮ ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘማቸዉ ይታወቃል።...more17minPlay
August 13, 2020«በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁ» ዮሴፍ ክሮንፍሊኢትዮጵያዊን አይቼ ማለፍ አልችልም። ታዲያ በስራዬ ወደተለያዩ ዓለማት ስሄድ የምፈልገዉ የኢትዮጵያን ባህላዊ ምግቤት ነዉ። ኢትዮጵያዊ ስለማልመስል ድንገት በአማርኛ ሳወራ በጣም ይደነግጣሉ። ከዝያም በደስታ ያናግሩኛል።...more16minPlay
July 30, 2020የኢትዮጵያዉያን የባህል ትስስርና ችግርን የመፍታት አቅሙባህላችንን ባለማጥናታችን፤ አንዱን ባህል ለሌላዉ ባለማስተዋወቃችን ፤ ሃገራችን ወደ ቀዉስ እንድትገባ ዳርጓታል።በሃገራችን የሚገኘዉን የሌላዉን ማኅበረሰብ ባህልን በማጥናት ለሌላዉ ወገን ብናስተዋዉቅ መከባበሩም መዋደዱም እየጨመረ ይሄድ ነበር። አሁን ሃገራችን ዉጥንቅጥ ዉስጥ የገባችዉ፤ ለራሳችን ስላልሰራን ነዉ።»...more16minPlay
July 09, 2020የአካል ጉዳተኞች የማኅበረሰቡ አካል ናቸዉ« ስለአካል ጉዳተኞች ስናነሳ በተለይ ኢትዮጵያን ሁኔታ ዉስጥ ሲወራ ወይም ሲነሳ አይታይም። የዐቢይ መንግሥት ግን የአካል ጉዳተኞችን ለመርዳት ጥረት ሲያደርግ አይቻለሁ፤ አዉቃለሁ የሚደነቅ ነዉ። በአዲስ አበባም በክፍለሃገርም በግሉም ሲሯሯጥ አይቻለሁ። ስለአካል ጉዳተኞች ስናነሳ፤ በዓለማችን ማነዉ አካል ጉዳኛ፤ ማን ነዉ»...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.