Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
June 18, 2020የኢትዮጵያዉያን የኪነ-ጥበብ መድረክ ጥሪበዓለም ላይ ከፍተኛ ተጽእኖን እያሳደረ ያለዉ የኮሮና ተኅዋሲ በኢትዮጵያ በተለይ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ በማኅበረሰብ ጉዳይ ላይ የሚሰሩ ዜጎችን ለችግር፤ ለረሃብ፤ ብሎም አብዛኞቹን ያለመኖርያ ቤት እንዳያስቀር እያሰጋ ነዉ። ለአብዛኛዉ ባለሞያ እና ባለተሰጦዎች መድረኩ የእለት ጉርስ ማግኛ ነዉ።...more15minPlay
June 11, 2020በጥንታዊ ቤቶች ላይ ስጋት የደቀነዉ አዲስን የማስዋብ ፕሮጀክትአንበሳ ፋርማሲ ይፈርሳል አልያም ይነሳል መባሉ ስጋት ቀስቅሶአል። ጀርመናዊዉ የመድሐኒት ቤቱ ባለቤት ይፈርሳል አልያም ከቤቱ ዉጡ እንደማይባሉ እምነት አላቸዉ ። እዉነት ያሸንፍል ባይም ናቸዉ። ፍትሃዊ ዉሳኔም እንደሚሰጣቸዉ ሙሉ እምነታቸዉ ነዉ።...more11minPlay
May 14, 2020የዓባይ ፖለቲካና የባዕዳን ተልዕኮየግብጽ ጉንጭ አልፋ ኢ-ምክንያታዊ ብቻን የመጠቀም የተለጠጠ ፍላጎት በተቀያየሩት መሪዎቻ በአደባባይ ተስተጋብቷል፡፡ የአባይ ጉዳይ ፈጠረብኝ ያለው ቁጭት ወጣቱን ጋዜጠኛ ሥላባት ማናየን ከሰሞኑ የአባይ ፖለቲካ እና የባዕዳን ተልዕኮ በሚል መጽሐፍ ግብጻዊያን መሪዎች አባይ ማለት ምናቸው እንደሆን ለማሳየት ሞክሯል፡፡...more12minPlay
April 23, 2020ኢትዮጵያዊዉ የፎቶግራፍ ባለሞያ በደቡብ ኮርያደቡብ ኮርያ ሃገር እንደ ኢትዮጵያዊነት ቀና ብለን የምንሄድበት ትልቁ ነገር የሁለቱ ሃገራት ታሪክ ነዉ። በ1950 ዎቹ በነበረዉ የኮርያዉያን ጦርነት፤ የኢትዮጵያ የቃኘዉ ሻለቃ ጦር በመሳተፉ፤ አሁን በጣም ትልቅ ቦታ ትልቅ ክብር እንዲሰጠን አስችሎአል። በጦርነቱ ብቻ ሳይሆን በሰላም ማስጠበቁ ሂደት ከ 6 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ተሳትፈዋል።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.