Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
January 23, 2020ለኢትዮጵያ ቅርሶች እዉቅና የታገሉት ምሁር ሲታወሱኢትዮጵያ ዉስጥ የጥምቀት በዓል እንዴት እንደመጣ፤ አከባበሩ፤ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ ምን አይነት መልክ እንደነበረዉ ሁሉ ይናገር ነበር። ጥምቀት በዓል ብዙዎችን ያስተሳስራል፤ አንድነት ይፈጥራል፤ የፆታ ልዩነት የለዉም፤ በፍቅር በማስተሳሰር፤ የሰዉ ልጆች እሴቶች በዓል ነዉ እያለ የጥምቀት በዓል እንዲመዘገብ ከብዙ ዓመታት ጀምሮ ጥረት ሲያደርግ ነበር።...more16minPlay
January 20, 2020የብሪታንያ ነገሥታት ቤት አብዮትየንግሥቲትዋ የልጅ ልጅ ልዑል ሄሪ እና ባለቤቱ ሜጋን፤ እዚህ ሃገር የነገሥታት ሥራ የሚባለዉን ሥራቸዉን በከፊል ለማቋረጥና በግማሽ እየሰሩ የግላቸዉን ሥራ መስራት መፈለጋቸዉ ኑሮአቸዉንም ካናዳ ግማሹን ጊዜ ደግሞ ብሪታንያ ለማድረግ በመፈለጋቸዉ ግርምታን ፈጥሮአል። «ታሪክ ራሱን እንዳይደግም እሰጋለን» የልዑላኑ መልስ ነዉ...more17minPlay
December 19, 2019የ 2019 የባህል መሰናዶ ቅኝትሊጠናቀቅ በጣት የሚቆጠሩ ቀናት በቀረዉ የጎርጎረሳዉያን 2019 ዓመት የባህል መሰናዶ የተለያዩ ርዕሶችን ዳስዋል። በዓመቱ በባህል መድረክ ከቀረቡ ርዕሶች መካከል አበይት ያልናቸዉን ርዕሶች ጨምቀን መሰናዶ ይዘናል።...more17minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.