Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
January 07, 2021አልነጃሺ በአፍሪቃ የመጀመርያዉ መስጊድነብዩ መሐመድ እጃቸዉን ከፍ አድርገዉ ጣታቸዉን ወደ ምዕራብ አቅጣጫ በመጠቆም « ሂዱ ወደ ምእራብ በእዚያም አንድ ሃበሻ ንጉስ ታገኛላችሁ ንጉሱ ፍርዱ ፍትሃዊ ግዛቱ ሰላማዊ ህዝቡም እጅግ ጨዋና እንግዳ ተቀባይ ነዉ በእሱ ግዛት ስር ካላችሁ የሚነካችሁ አንዳች ነገር የለም» ሲሉ በፍርሃት ለተሞሉት ተከታዮቻቸዉ ነገሩዋቸዉ። ከዛም ወደ ሃበሻ ምድር መጡ...more16minPlay
December 24, 2020እንግዳችን፤ ደራሲ መዓዛ መንግሥቴኢትዮጵያ ከጎርጎረሳዉያኑ 1935 ዓም ጭፍጨፋና አስከፊ ወረራ እስካሁን አልዳነችም። ቁስሏ አሁንም አልሻረላትም። ኢትዮጵያዉያንም ስለጣልያን ወረሪ ታሪክ ለመወያየት እና ለማዉራት እስከዛሬም እድሉን አላገኙም። በጣልያን ወራሪ ወቅት ኢትዮጵያ ዉስጥ በሰብዓዊ ፍጡር ላይ ስለተካሄደዉ የጭካኔ ተግባር ይቅርታ አልተጠየቀችም።...more14minPlay
December 11, 2020እንግዳችን፤ አስቴር በዳኔ«ሴቶች ወደ መድረክ ላይ ለመዉጣት በሌላ አነጋገር የመሪነቱን ቦታ ለመያዝ ወደፊት መምጣትን የማይፈልጉት ፤ በአብዛኛዉ ለራሳቸዉ ዝቅተኛ ግምት በመስጠታቸዉ፤ በሌላ በኩል የአካባቢዉን ማኅበረሰብ ጫና በመፍራታቸዉ ነዉ።» አስቴር በዳኔ...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.