Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
May 13, 2021የማንዶሊኑ ንጉስ ጋሽ አየለ ማሞሙዚቀኛ ግሩም መዝሙር እንደሚለዉ ጋሽ አየለ ማሞ በሞት ቢለየንም ሥራዎቹን በማስቀጠል ህያዉ እናደርገዋለን። አየለ ማሞ ከ1949 ዓ.ም ጀምሮ ለ64 ዓመታት በሙዚቃ ህይወት በጥበብ ስራዎቹ ሕዝብን አስደስቶ እዉቀቱንም አካፍሎ አስተምሮ ትዉልድን ተክቶ ሕያዉ የሆኑትን ስራዎች ትቶ መጋቢት 29፤ 2013ዓ.ም ላይመለስ አሸለበ።...more16minPlay
May 09, 2021የመብት ገፈፋ ስደትና ተጋድሎአትላንታ ጆርጂያ ዓለም አቀፉን የፊልም ፌስቲቫል ሰሞኑን አስተናግዳለች::በዚሁ ዝግጅት ላይም "ፍትሕ" ዘጋቢ ፊልም አርብ ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ዓ ም ለዕይታ ቀርቧል::...more7minPlay
April 29, 2021በእሳት የጋየዉ አንጋፋዉ የአፍሪቃ ቤተ-መጽሐፍትኬፕታዉን እና አካባቢዋ ላይ የእሳት አደጋ ሲከሰት ለመመርያ ጊዜ አይደለም። በተለይ እሳቱ ሲነሳ ከባድ ነፍስ ይነፍስ ስለነበር፤ እሳቱን ለማጥፋት ይደረግ የነበረዉን ጥረት አደገኛ አድርጎት ነበር። በእዉነቱ ንፋሱ ምን ያህል ከባድ እንደነበር መግለፅ ያስቸግራል። የንፋሱ ኃይል አንድን ሰዉ የመጣል ብሎም የማንከባለል ኃይል የነበረዉ።...more15minPlay
April 22, 2021«እላፊ» ፈታኙ የኢትዮጵያዉያን የስደት ጉዞ በጥናት«ታዬ የዚያን ዕለት ማታ መጥቶ ለሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ጉዞ አስጠንቅቆን ሄደ። በተባለው ሰዓት ከብቶችን የጫነ ትልቅ መኪና መጣ። በስድስታች ላይ ሌሎች ስድስት ስደተኞችን ጨምረው፣ ቦታ በባትሪ እየፈለጉ ከብቶቹ መሃል ሰገሰጉን። የፀሐይዋ ስትግል፣ ከብቶቹ ሽታ ስለጨመረ መተፋፈግና ሽታ በረታ። እየረፈደ ሲሄድ በጣም ንዳድ ሆነ። የስደት አሳዛኝ እዉነታ»...more16minPlay
March 19, 2021ሃገሬ የጥበብ ምሽትኢትዮጵያዊ የሚለዉን ፍቅር ያገኘሁት ከነጋሽ ጥላሁን ገሰሰ ሙዚቃ ዉስጥ ነዉ። ከነጋሽ ፀጋዬ ገብረመድህን፤ ከነጋሽ ደበበ ሰይፉ ግጥም ዉስጥ ነዉ። ኢትዮጵያዊነትን የተማርኩት፤ ከነሃዲስ አለማየሁ ድርሰት ዉስጥ ነዉ። ከነአቤጎበኛ አመጽ ዉስጥ ነዉ። ኪነ-ጥበብ ከእናት አባቶቻችን እኩል የወለደን የማነታችን ቀራጭ ነዉ።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.