Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
June 03, 2021ቤተ-እስራኤላዉያን ከጥንት እስከ ዛሬወደ 160 ሺህ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ቤተ-እስራኤላዉያን እስራኤል ዉስጥ ይኖራሉ። ማኅበረሰቡ ስለኢትዮጵያ ያስባል ስለኢትዮጵያ ይከታተላል፤ ስለኢትዮጵያ ያገባኛል ይላል። ሃገሪቱ ጠንካራ መንግሥት ሲኖራት ኢትዮጵያ ዉስጥ ቤተ-እስራኤላዉያን ይኖሩበት የነበሩትን ቦታዎች የቱሪስት መስዕብ እንዲሆን እንፈልጋለን። ቅድምያ ግን ለኢትዮጵያ ሰላም ይምጣ።...more15minPlay
May 20, 2021አምስቱ የዶይቼ ቬለ የፊልም ልማት ድጋፍ መርሃ-ግብር አሸናፊአምስት ኢትዮጵያዊያን ፊልም ሠሪዎች ከስልሳ አመልካቾች መካከል ቀዳሚ በመሆን የዚህ ዓመት የዶይቼ ቬለ የፊልም ልማት ድጋፍ መርሃ ግብር አሸናፊ ሆነው ተመረጡ። የዶይቼ ቬለ አካዳሚ ከጀርመን የፊዴራል የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ሚኒስቴር ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለተመረጡት ኢትዮጵያዉያን ለእያንዳንዳቸው የአስር ሺህ ዩሮ ድጋፍ አፅድቆላቸዋል።...more13minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.