Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
December 23, 2021መዋለ ሕፃናት ከፋተርሽቴትን ለዓለም ከተማከአዲስ አበባ 185 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘዉ የመረሃ ቤቴ አዉራጃ ዓለም ከተማ እና በደቡባዊ ጀርመን በባቫርያ ግዛት የምትገኘዉ ፋተርሽቴትን ከተማ የእህትማማችነት ማህበርን መስርተዉ የትምህርት የባህል ልዉዉጥን ማድረግ ከጀመሩ ዛሬ ሃያ ሰባተኛ ዓመት ላይ ደርሰዋል።...more15minPlay
October 14, 2021የሥነ-ጽሑፍ ኖቤል ሽልማትና የኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ሐብትአፍሪቃዉያን በተለያየ ግዜያት የሥነ-ጽሑፍ ኖቤልን አሸንፈዋል። ይህ የአፍሪቃን ብዙ ዓመታት የሥነ-ጽሑፍ ታሪክን ወደ ዓለም አቀፍ ገበያ እንዲገባና ሌሎች የአፍሪቃ እንቅስቃሴዎችም በዓለም ትኩረት እንዲያገኙ ይረዳል። የኢትዮጵያ የሥነ-ጽሑፍ ሃብት ወደ ዓለም አቀፉ መድረክ እንዴት ማስገባት ይቻል ይሆን?...more13minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.