Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
March 10, 2022ሴቶችን አፍኖ መዉሰድ፣ በደቦ መድፈር፣ ፊታቸው ላይ አሲድ መድፋት፣ ከየት የመጣ ጭካኔ ነዉ? እንደ ህብረተሰብስ ወዴት እየሄድን ነዉ?...more16minPlay
March 10, 2022ኢትዮጵያ ዉስጥ ፆታዊ ጥቃት ለምን እየተባባሰ መጣ ?«በሴቶች ላይ የሚደርሰዉን ጥቃት አይቶ፤ ሕግ ይከበርላቸዉ፤ መንግሥት ተገቢዉን ትኩረት ይስጣቸዉ ብዬ አንድ ሺ ጊዜ ስናገረዉ የነበሩትን ነገሮች መድገም አልፈልግም። የሚያዋጣዉ ራስዋን ያበቃች ሴት የሚፈጥሩ ተምረናል የሚሉ፤ ሰብዓዊነት ግድ ይለናል የሚሉ፤ ፖለቲከኛ ነን የሚሉ፤ በጋራ ብቁ ሴትን የመፍጠር፤ አቅም ቢኖራቸዉ ጥሩ ነዉ።»...more16minPlay
February 17, 2022«ዜጋዉ ስለቅርስ መቆርቆሩ ታይቶበታል፤ መንግሥት ግን ስለተዘረፉ እና ስለወደሙ ቅርሶች እስካሁን ያለዉ ነገር የለም»...more15minPlay
February 17, 2022በጦርነቱ ተዘርፈዉ ለዉጭ ገበያ ቀረቡ የተባሉት ቅርሶች ጉዳይ«ይሄ በመላዉ ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዉያንን ያሳሰበ ጉዳይ ነዉ። ቅርስ ማለት ዉርስ ነዉ። ታሪክ ነዉ። የማነነት መገለጫ ነዉ። የአንድ ሃገር ቅርስ ሲዘረፍ ፤ ማንነትን ለማሳጣት የተካሄደ ድርጊት ነዉ። ይህ የቅርስ ዘረፋ የጦሩነቱ አንድ አካል ሆኖ መታየት አለበት። »...more15minPlay
January 27, 2022ዓለምአቀፉ የአፍሪቃዉያን ባህል ቀን«ኢትዮጵያዉያን በአሁኑ ወቅት ብዙ ችግሮች አሉብን። ይሁንና የጋራ ራዕይ እንዲኖረን ብንጥር ጥሩ ነዉ። የነበሩንን ሁሉን ነገሮች አጥፍተን ብሔርተኝነት ላይ ብቻ በማተኮር ነጋችንን ማጥፋት የለብንም። የሚያራርቁንን ነገሮች ገታ እያደረግን የጋራ ራዕይ መፍጠር አለብን። መጓተቱን ቀንስ አድርገን ካለንበት ቀፎ ወጣ ብለን መመልከት መቻል አለብን።»...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.