Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
June 30, 2022ሠዓሊ ተስፋዬ ንጋቱ እና የኢትዮጵያ ሥነ-ሥዕልበአንድ ሃገር የሰለጠነ እይታዊ ባህል ያለዉን ማኅበረሰብ ለመፍጠር ሥነ-ሥዕል ከፍተኛ ድርሻ አለዉ፤ የሰዉ ልጅ እዉቀትን ከሚገበይባቸዉ፤ ዓለምን ከሚተረጉምባቸዉ ከሚያትትባቸዉ እና ከሚዳኝባቸዉ ጉዳዮች አንዱ እይታዊ ጥበብ ነዉ። ለበርካታ ወጣት ሠዓልያን ያላቸዉን ክህሎት ያስተላለፉት ሠዓሊ ተስፋዬ ንጋቱ ሲታወሱና ሲመሰገኑ ይኖራሉ።...more16minPlay
June 16, 2022በሩስያ የኢትዮጵያዉያን ተማሪዎች ተማፅኖበሩሲያ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ለማስተርስ እና ለዶክትሬት ዲግሪ ትምህርታቸዉን በመከታተል ላይ የሚገኙ ወደ 50 የሚሆኑ ኢትዮጵያዉያን ተማሪዎች ለሚኖሩበት የቤት ኪራይ እና ለምግብ የሚሆን ገንዘብ ተቸግረናል ሲሉ አማረሩ። በተለይ የሩስያና የዩክሬይን ጦርነት ከጀመረ ወዲህ የባንክ አገልግሎት በመቋረጡ ሁኔታዉን እንዳከበደዉም ተናግረዋል።...more16minPlay
June 09, 2022የጋሞ እናቶች ባህላዊ የሙዚቃ ቡድን በጀርመንፈንድቃ ዉጭ ሃገር የሚቀሩትን የሚያስቀር፤ የሃገር ፍቅርን የሚፈጥር፤በሁለት ሃገሮች መካከል ትስስር የሚሰራ፤ ብዙ ምስክርነቶችን ያሳየ ነዉ። የዓለም አቀፍ ሽልማቶች ጎርፈዉለታል። እሱ እዉቅና ጠቅሞናል። ከዛም በላይ፤ የጋሞዎቹ የዋህነትና ፀሎት ምርቃት ተጨምሮበት ሊሳካ ችሏል። እና ቪዛ እንደተሰጠ ሲሰሙ ግን ማመን አልቻሉም።...more16minPlay
May 14, 2022ፖየቲካ፤ የጀርመኑ ዓለም አቀፍ የሥነ-ጽሑፍ ፊስቲቫልመድረኩ ዓለም አቀፋዊ በተለያዩ ቋንቋዎች በአንድ ርዕስ ስር የሥነ-ጽሑፍ እና የሥነ-ግጥም ክህሎት የሚታይበት ነዉ። አብዛኛዉን ጊዜ መድረኩ ከአስር የተለያዩ ሃገራት የመጡ የኪነ-ጥበብ ሰዎች የሚሳተፉበት ነዉ። በዚህ ዓመት መድረኩን ያዘጋጀሁት እኔ ነኝ ። የዚህ ዓመት ርዕሳችን የድምፅ መረጃዎችን በማህደር ማስቀመጥ ይላል።...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.