Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
October 20, 2022የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴን የ 84ኛ የዕረፍት መታሰቢያን ተከትሎ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ እየታየ ነዉ...more15minPlay
October 13, 2022መሰላ ባሕላዊ የካምባታ ጠምባሮ ዘመን መለወጫመሰላን ለየት ከሚያደርጉት ሌሎች ጉዳዮች የዕርቅ በዓል መሆኑ ነው። ማንም ሰው በግል የተጋጨውን መሰረት አድርጎ የቋጠረውን ቂም ይዞ መሰላ ላይ መካፈል አይችልም። መሰላን መሻገር አይችልም።...more14minPlay
October 06, 2022የኦሮሞ ባህላዊ አልባሳት ቅድ ባለሙያዎቹ እንስቶችሴና ግርማና ሃና በቃና የኦሮሞ ባህላዊ እና ዘመናዊ አልባሳት ቅድ ባለሙያ ናቸው። ባለሙያዎቹ ባህላዊ አልባሳት በአዳዲስ ዲዛይኖች ሲያዘምኑ ባህላዊ እሴቶቻቸውን እንዳይለቁ እንደሚጨነቁ ይናገራሉ። ለሁለቱ ወጣት ባለሙያዎች እንደ ኢሬቻ ያሉ ክብረ በዓላት ሥራዎቻቸው ለዕይታ እንዲበቁ አግዘዋቸዋል። የልብስ ቅድ ባለሙያዎቹን ሥዩም ጌቱ አነጋግሯቸዋል...more13minPlay
September 22, 2022ከንግሥቲቱ በኋላ የኮመንዌልዝ ጥያቄና የብሪታንያና የጀርመን ትስስርዚምባቤ ከብሪታንያ ቅኝ ግዛት የተላቀቀች የመጨረሻዋ አፍሪቃ ሃገር ናት። የእዚያን ጊዜዉ ዌልስ ልዑል ቻርልስ የአዲሲትዋን ዚምባቤ ሉዓላዊነት በይፋ ለሮበርት ሙጋቤ ለማስረከብ በአካል ሃራሪ ተገኝተዉ ነበር። ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ በ70 ዓመት የግዛት ዘመናቸዉ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ወደ 40 ለሚጠጉ አካባቢዎች ሉዓላዊነታቸዉን መልሰዋል።...more16minPlay
September 22, 2022-የብሪታንያ ንጉሳዊ ቤተሰብና የጀርመናዉያን ታሪክ -ከንግስቲቱ ሞት በኃላ በቅኝ ግዛት ሃገሮች የተቀሰቀሰዉ ጥያቄ -ንጉስ ቻርልስ ሳልሣዊ ንግሥናዉን ይወጡት ይሆን?...more16minPlay
September 08, 2022የእርስ በርስ ጦርነት የጋረደዉ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትና የመልካም ምኞት መግለጫበኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ተፈጥሮም ጭምር የሚለወጥበት ነው፡፡ እንኳን ለዘመን መለወጫ ዋዜማ አደረሳችሁ። በመስከረም ወር አዝመራው ያብባል፣ የደፈረሱ ወንዞች መጥራት ይጀምራሉ፣ አደይ አበባ ምድሪቱን ማልበስ ይጀምራል፣ የመስቀል ወፎች ከተደበቁበት ይወጣሉ፡፡...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.