Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
February 16, 2023የተዘረፉ ቅርሶቻችንን ለመቀበል ዝግጁ ነን?ቅርሶቻችን በባዕድ ሃገር ሲቀሩ ልንቆጭ ይገባናል። ስለዚህ የተዘረፉ ጥንታዊ ቅርሶቻችን ወደ ሃገር አስመልሰን በጥንቃቄ እንዲቀመጡ መንግሥት ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነዉ። ቅርሶች የጋራ መለያዎቻችንና የጋራ ሃብቶቻችን ናቸዉ። ቅርሶች የአማራ የትግሬ የኦሮሞ ወይም የሌላ ብሄር ብሄረሰቦች የግል ሃብት ሳይሆን የሃገር ሃብት፤ የሃገር ታሪክ ናቸዉ።...more15minPlay
February 02, 2023ዓለም አቀፍ የሆሎኮስት መታሰቢያ ምንድን ነው?በዓለም አቀፍ ደረጃ እለቱ ጥር 27 ቀን 2006 ዓ.ም ለመጀመርያ ጊዜ ሲታሰብ፤ የወቅቱ የተመድ ዋና ፀሐፊ የነበሩት ኮፊ አናን "ይህ አሳዛኝ ክስተት ሊታረም የማይችል ነው። የሰው ልጅ ግን ይህንን ሁኔታ በኀፍረትና ፀፀት በማስታወስ ከአሰቃቂ ሁኔታ ራሱን ሊታደግ እና ሊያነቃ ይገባል" ሲሉ ተናግረዋል። በጀርመን ከ 1996 ዓመት ጀምሮ ይታሰባል።...more16minPlay
January 26, 2023ዉሎ አዳር ከጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ጋርጋዜጠኛ አስካለ ተስፋዬ ኢትዮጵያን ከደቡብ እስከ ሰሜን ከምዕራብ እስከ ምስራቅ ተጉዛ፤ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን ጎብኝታ፤ ባህላቸዉን ተዋዉቃ ኑሮአቸዉን ኖራ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ለህዝብ «ዉሎ አዳር» በሚል ፕሮግራምዋ ከባልደረቦችዋ ጋር አቀናብራ ለሃገር የምታሳየዉ የአገርህን እወቅ ዝግጅቷ ታዋቂነትንና ተወዳጅነትን አትርፋለች።...more16minPlay
January 19, 2023ጀርመናዊትዋ፤ ለኢትዮጵያ በመስራት ማመስገን እፈልጋለሁስራ በጀመርኩበት እድሜ ክልል ያሉ አዲሶቹን ትዉልዶች በመርዳትና በማገዝ የተደረገልኝን ነገር ሁሉ መልሼ መስጠት እፈልጋለሁ። መልሼ በመክፈል ማመስገን እፈልጋለሁ። ለብዙ ዓመታት ኢትዮጵያዉያን ሃገር ዉስጥ ያሉም ሆነ በዉጭ የሚኖሩ እዚህም ጀርመን ዉስጥ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ያገኘሁትን ትልቅ ጉልበት ያለዉ አወንታዊ ድጋፍ መልሼ መስጠት እፈልጋለሁ።...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.