Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
April 27, 2023ፌቼ ጫምባላላ-የሲዳማ ህዝብ የአንድነት ምልክትሲዳማ ክልል ህዳር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በይፋ ከተመሰረተ ዘንድሮ ሁለተኛ ዓመቱን ይዝዋል። የሲዳማ ህዝብ ዘንድሮ የዘመን መለወጫዉን «ፊቼ ጨንበላላ» በተለይ በድምቀት አክብሯል። ህዝቡ ክልሉን ካገኘ ወዲህ ሁሉ ነገር ሆኖለታል፤ ተሳክቶለታል ማለት አይደለም፤ ቢሆንም ግን ህዝቡ በዓሉን በሰላማዊ መንገድ ማክበሩ ትልቅ ነገር ነዉ።...more15minPlay
March 30, 202315ኛዉ የአፋር ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ማን ናቸዉ?“ባንዲራችንን እንኳን እኛ ግመሎቻችንን ያውቋታል” በሚል አነጋገር የአፋር ህዝቦች ይታወቃሉ። በተለይ በዚህ ንግግራቸዉ የባንዲራን እና የአገር ፍቅርን ይበልጥ የገለፁት 9ኛዉ የአፋር ሱልጣኔት አሊሚራህ ሀንፍሬ ናቸዉ። ልጃቸዉ ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ሱልጣን አንፍሬ አሊሚራህ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኃላ 15ኛ ሱልጣን ሆነዉ ተሾመዋል።...more15minPlay
March 02, 2023አድዋ እንዴት ይዘከር?አድዋ ሲዘከር የአጼ ምኒሊክ እና የጦር አበጋዞቻቸው ተክለ ስብዕና ዘመን ተሻግሮ ያወዛግባል። ከ127 ዓመታት በፊት ለነጻነታቸው ቀናዒ በነበሩ ኢትዮጵያውያን የተገኘው ድል ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ዜጎች የተሳተፉበት ነው። ታዲያ የአድዋ ዝክር ለምን ያወዛግባል? ወደፊትስ እንዴት ይዘከር?...more15minPlay
February 23, 2023የታሪክ ተመራማሪዉ ሐንሳሞ ሐመላ ሲታወሱየታሪክ ተመራማሪው ሐንሳሞ ሐመላ የሚታወቁት በ1966 ዓ.ም ያሳተሙት እና ከ 1966 ዓ.ም በፊት ስለ ደራሼ ህዝብ ማንነት የሚገልፀዉ "የድራሼ ህዝብ ታሪክ" በተባለዉ መጽሐፋቸዉ ነዉ። የአቶ ይህ መጽሐፉ ስለ ድራሼ ህዝብ ታሪክ፤ ትውፊት፤ ባህል፤ ቋንቋ፤ የኢኮኖሚያዊ መሰረት እና ትስስር ብሎም ስለ ቀጣዩ የድራሼ የኢኮኖሚ ስጋት ጭምር ያሳያል።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.