Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
June 08, 2023ሰላም ኢትዮጵያ የአፍሪቃ መንግሥታት ከብሔራዊ በጀታቸዉ ቢያንስ 1% ለኪነ-ጥበብ፤ ባህልና፤ ቅርስ ዘርፎች እንዲመድቡ ጠየቀ...more15minPlay
June 08, 2023”ሰላም ኢትዮጵያ” የአፍሪቃ ሃገራት ለኪነጥበብ እንዲበጅቱ ጠየቀአፍሪቃ በተለያዩ ባህሎች ዘርፍ ግዙፍ እና እምቅ ኃብት ያላት ግን እስካሁን እንብዛም ያልተጠቀመችበት እንደሆነ ብዙዎች ይናገራሉ። ከአፍሪቃ ህብረት ጋር የጀመርነዉ ፕሮጀክት አዲስ የሚያደርገዉ የአፍሪቃ ሃገራት ከብሔራዊ ገቢያቸዉ 1% ን የኪነጥበብ እንዲያዉሉ መጠየቁ ነዉ። ህብረቱም አፍሪቃዉያቱ ሃገራት ይህን እንዲያደርጉ ወስኗል።...more15minPlay
June 01, 2023«ክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ የአፍሪቃ አንድነት ዋና ጽ/ቤት ኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ላይ እንዲሆን ያደረጉ ጀግና ዲፕሎማት ነበሩ»...more16minPlay
June 01, 2023ያልተነገረላቸዉ የአፍሪቃ አንድነት መስራችና ዲፕሎማትክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸዉ ብርቅዬ ልጆች አንዱ ናቸዉ። አፍሪቃዉያን ወንድምና እህቶቻችን ናቸዉ፤ የኛ የብቻ ነጻነት ዋጋ የለዉም ይሉ ነበር። ለአህጉር አፍሪቃ የሚያስቡ ፓን አፍሪካኒስት ነበሩ። እንደ ኔልሰን ማንዴላ፤ ኬኔት ካዉንዳ ያሉ የአፍሪቃ ታጋዮችን ኢትዮጵያ እንድትረዳ ያደረጉ ናቸዉ። እነሱም መጨረሻ ከልብ አመስግነዋል።...more16minPlay
May 25, 2023ፊላ የደራሼ ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያበደቡባዊ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኙ የተለያዩ ብሄረሰቦች ካላቸው ባህላዊ አሴቶች መካከል ነባር የሙዚቃ መሣሪያዎቻቸው ተጠቃሽ ናቸው ፡፡ ከእነኝህም መካከል ፊላ በመባል የሚታወቀው የደራሼ ብሄር ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያ አንዱ ነው ፡፡ ፊላ ከትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያዎች የሚመደብ ነው፡፡ አጨዋወቱም በጋራ ሲሆን የተለየ ህብረ ድምፃዊ ቃናን ይሰጣል፡፡...more10minPlay
May 22, 2023የዶቼ ቬለ የኢትዮጵያ ዘጋቢዎች በጀርመንየዶቼ ቬለ የአማርኛዉ ክፍል ጋዜጠኞች ለጥቂት ቀናት ስልጠና ዶቼ ቬለ ዋና መስርያ ቤት ይገኛሉ። የዶቼ ቬለ የአዲስ አበባ ዘጋቢ ሰለሞን ሙጬ፤ የባህርዳሩ ዘጋቢ ዓለምነዉ መኮንን እና የሃዋሳዉ ዘጋቢ ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ ቦን በሚገኘዉ ቆይታቸዉ የጋዜጠኝነት አሰራር ደንብን ብሎም የድምጽና የምስል ቀረጻ ደንብና አሰራሮችን ስልጠና ወስደዋል።...more14minPlay
May 11, 2023ከ10ኛዉ ክፍለ ዘመን የጀመረዉ የብሪታንያ ንጉሳዊ ሥርዓትየብሪታንያ ንጉሳዊ ቤተሰብ በጭራሽ ፖለቲካ ዉስጥ አይገባም። ዘዉድ የሃገሪቱ ባህል የአንድነትና የሃገሪቱ የህልዉና ምልክት ነዉ። ሥነ-ስርዓቱ በጣም አስደሳች ነበር። በታላቅዋ ብሪታንያ ይህ የንጉሳዉያን አስተዳደር ባይኖር ኖሮ፤ ምናልባትም ስኮትላንድ፤ ዌልዝ፤ እንዲሁም ሰሜናዊ አየርላንድ ከብሪታንያ ዉስጥ ከብዙ ዓመታት በፊት በወጡ ነበር።...more15minPlay
May 04, 2023“ገበታ ለወገኔ” በስዊዘርላን የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተሳትፎበስዊዘርላንድ ኢትዮጵያዉያንን ያሰባሰበዉ “ገበታ ለወገኔ” የተባለዉ በጎ አድራጎት ድርጅት፤ ስለ ኢትዮጵያ ያገባናል፤ ኃላፊነትም አለብን በሚል መርህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ድጋፎችን ማድረግ ከጀመረ ዓመታትን አስቆጥሯል። ለህዝባችን በተለይ ጦርነት ላደቀዉ ህዝብ መድረስ ከማንም በላይ የኛ ኢትዮጵያዉያን ቀዳሚ ኃላፊነት እና ግዴታ ነዉ።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.