Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
September 14, 2023ዓለም አቀፉ የኢትዮጰያ ህብረተሰብ ልማት ድርጅት 40ኛ ዓመት ምስረታ«ECDC ሰዉ ሲሰደድ መጀመርያ ቦታ የሚያይበት፤ ንግድ ሲያምረዉ ንግድ ከፍቶ የሚቋቋምበት፤ ትዳር ሲፈልግ ባሉት አዳራሾች ዉስጥ የሚዳርበት የሚኳልበት፤ ሐዘን ቢገጥመዉ ደግሞ አንገቱን ደፍቶ፤ እዝንተኛዉን የሚያስተናግድበት፤ ለህብረተሰቡ ትልቅ ጥቅም የሰጠ ድርጅት ነዉ ሲሉ አንድ በድርጅቱ 26ኛ ጉባዔ ላይ የተሳተፉ ሰዉ ተናግረዋል»...more15minPlay
September 14, 2023ECDC በአክሱም ከተማ ጨምሮ ኢትዮጵያ ዉስጥ በሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች የመማርያ መጻሐፍትን እና ኮንፒዉተሮችን በመላክ፤ ቤተ መጽሐፍትን በማቋቋም ይረዳል...more15minPlay
September 12, 2023ተፈናቃዮችና አዲስ ዓመት በመቐለተሰናባቹ 2015 በትግራይ ካለፉት ዓመታት የቀጠለ ጦርነት የነበረበት፣ በዚያው በአሮጌው ዓመት ደም አፋሳሹ ጦርነት ያስቆመ ስምምነት የተደረሰበት እና የሰላም ተስፋ የተፈጠረበትነበረ። ለረዥም ግዜ ተዘግተው የነበሩ የስልክ እና ኢንተርኔት ጨምሮ የተለያዩ የህዝብ አገልግሎቶች ዳግም የተጀመሩበት ነበር።...more4minPlay
September 07, 2023ድንቅ የዓፋር እናቶች የፈጠራ ውጤትሐለዋ የሚባል ዛፍ አለ። እሱ እንደፈለግክ የሚተጣጠፍ ነው።በዚህ እንጨት የቤቱ ቅርጽ ተሰርቶ ካበቃ ቦኋላ ከዘንባባ ዛፍ ከሚሰራው ሰሌን ጣራውና ግድግዳው ይለብሳል። በዚህ መልኩነው የሚሰራው።...more12minPlay
August 25, 2023የሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የአቶም ቦምብ ጥቃት 78ኛ ዓመትሂሮሽማና ናጋሳኪ ከተሞች ላይ አሜሪካ አዉቶም ቦንቦችዋን የጣለችበት አሰቃቂ ጥቃት ዘንድሮ ለ 78ኛ ጊዜ ታስቧል። ቀኑ ወደ 200 ሺህ በላይ ህዝብ ያለቀበት እለት የታሰበበት ብቻ ሳይሆን፤ በዓለም ዙርያ የአቶም ጦር መሳርያ አስከፊነትን የሚያንፀባርቁ ሰላማዊ ሰልፎችም የተካሄዱበትም ነበር። የሰዉ ልጅ ዛሬስ የጦርነትን አስከፊነት ተረድቷል?...more14minPlay
August 17, 2023ሜሪያም ደስታ፤ እርሶ ከፈለጉና ጠንክረው ከሰሩ የማይለወጡበት ምንም ምክንያት የለምኑሮዋን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገችዉ ወጣትዋ ሜሪያም ደስታ ለኢትዮጵያዉያን የማማከር ወይም የኮቺንግ አገልግሎት በመስጠትዋ ትታወቃለች። ኮቺንግ አቻ ትርጉም አላገኘሁለትም የምትለዉ ሜሪያም ደስታ፤ የስብዕና እድገት አሰልጣኝ በሜልም ነዉ ትታወቃለች። ሜሪያም ደስታ በዚህ አገልግሎትዋ ዓመታትን አስቆጥራለች።...more15minPlay
August 17, 2023ኑሮዋን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገችዉ ወጣትዋ ሜሪያም ደስታ ለኢትዮጵያዉያን የማማከር ወይም የኮቺንግ አገልግሎት በመስጠትዋ ትታወቃለች።...more15minPlay
August 11, 2023ለዓባይ ወንዝ ክብር የሰጠዉ የሙዚቃ ድግስና ባለመሰንቆዉ አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ «ሀዲንቆ»በሆላንድ አምስተርዳም፤ ለዓባይ ወንዝ ክብር የሰጠዉ ኮንሰርት ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ የተሳተፈዉ አርቲስት ሀዲስ ዓለማየሁ፤ ሀዲንቆ መድረኩን ተቆጣጥሮት ነበር። መድረክ የአረቦች የሙዚቃ እና የዳንስ ፌስቲቫልን የሚያዘጋጀዉ ሱክ የተባለዉ ድርጅት ነዉ። መነሻዉ ኢትዮጵያ የሆነዉ የዓባይ ወንዝ ለ 400 ሚሊዮን ህዝብ የኑሮ ቁልፍ ነዉ።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.