Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
August 03, 2023ህጸጽን በሽሙጥ፤ በእፀገነት ከበደመምህርት እፀገነት ከበደ ትባላለች። ባለትዳር የልጆች እናት ናት። ጎልማሳዋ የሥነ-ጽሑፍ ባለሞያ፤ አዝናኝ ፈገግ የሚያሰኙ ግን ደግሞ የማህበረሰብ እፀጽ ነቅሶ በማዉጣት በወግ መልክ በዩትዩብ በቲክቶክ ብሎም አዲስ አበባ ዉስጥ በተለያዩ መድረኮች በማቅረቧ ትታወቃለች።...more16minPlay
July 27, 2023የ2023 የአፍሪቃ ዘመናዊ የፎቶግራፍ ጥበብ ተሸላሚዋ ወጣትወጣቷ የተሸለመችው «በትላንት እና በነገ መካከል» በተሰኜ የፎቶግራፊ ስራዋ ነው...more15minPlay
July 06, 2023ዲያስፖራ ጎረቤቶቼ«እኛ ኢትዮጵያዉያን ከሀገር ወጥተን ለመኖር ያለን ተስፋ፤ የማይጨበጥ ሃሳብ በጣም ያስገርመኛል። እንኳን እኛ፤ በርበሬ ሚጥሚጣ፤ ሽሮዋችን፤ ከሀገር ሲወጣ አያምርበትም፤ ይበላሻል። በርበሬዉ ዱቄቱ ይነጣል። ከሀገር መዉጣትን እንደመፍትሄ፤ ማስወጣትን እንደመፍትሄ ፤ መራቅን እንደመፍትሄ አድርገን ነዉ የምንወስደዉ። ለምን ?»...more16minPlay
June 29, 2023«የንፋሱ ፍልሚያ» የመጀመርያዉ በዓለም አቀፍ ለዉድድር የቀረበ ፊልም“በእውነተኛ ሁኔታ ላይ የተመሰረተዉ ፊልም ነዉ።በአዲስ አበባ የጎዳና ሕይወትን አሰቃቂና አሳዛኝ ገጽታን የሚያንፀባርቅ፤ ብሎም በከባድና በአስጨናቂ ጊዜዎች ሁሉ ጸንቶ መቆም የቻለ ጓደኝነትና በጥንካሪ ህልም እና ምኞት ስኬትን ማግኘታቸዉን ያንፀባርቃል ነዉ። ፊልሙ በጣም አዎንታዊ መልክት ያዘለና ለኢትዮጵያ አዎንታዊ አቀራረብ ያለው ፊልም ነው።»...more15minPlay
June 16, 2023ድምፅ አልባዉ የኪነ-ጥበብ ጥሪበአሁን ጊዜ ኪነ- ጥበቡ አፉን ለግሞ ቁጭ ብሏል። ኪነ-ጥበቡ ማድረግ ያለበትን ቢያደርግ ኖሮ መንግሥትንም ይጠቅመዉ ነበር። ኪነ-ጥበቡ መንግሥትን እንዲያወድሰዉ ብቻ ሳይሆን እንዲተቸዉ አቅም መፍጠር አለበት። ግን እየሆነ ያለዉ ኪነ-ጥበቡ አደርባይ እንዲሆን ነዉ የተደረገዉ። በአሁኑ ሰዓት ግን ኪነ-ጥበቡ አፉን ተይዟል።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.