Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
December 29, 2022የጀርመናዉያን የገና በዓል ባህላዊ አከባበርየገና በዓል በጀርመን ድሆች የሚጠየቁበት ለሌላቸዉ ያለሽን የምታካፍይበት የተባረከ እና የተደነቀ ሰዓትነዉ የገና በዓላቸዉን እኔም እወደዋለሁ። በዚህ ዓመት በዩክሬይን እና የሩስያ ጦርነት ምክንያት የገና በዓል ጥቁር ጥላ ያንዣበበበት ነበር። አዉሮጳን ችግር እና ሃሳብ ላይ ጥሏል።...more16minPlay
December 15, 2022የአፍሪቃ የእግር ኳስ አባትና የሞሮኮ የኳስ ጥበብኢትዮጵያን ጨምሮ 11 የአፍሪቃ አገራት ያደረጉትን የማጣሪያ ውድድር አሸንፋ በጎርጎረሳዉያኑ አቆጣጠር በ1970 ዓ.ም በሜክሲኮ የዓለም ዋንጫ አፍሪቃን ወክላ የተካፈለች የመጀመሪያዋ አገር ሞሮኮ ነበረች። ሞሮኮ በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፖርቱጋልን ገጥማ አንድ ለዜሮ አሸንፋ ወደ ግማሽ ፍፃሜ በማለፍም የመጀመሪያዋ አፍሪቃ አገር ሆናለች፡፡...more16minPlay
December 08, 202217ኛው የብሄረሰቦች ቀን በብዝኃነት ባህልዛሬ በሀዋሳ ከተማ የተከበረው 17ኛው የብሄሃር ብሄረሰቦች በዓል እንደወትሮው ሁሉ ከፖለቲካዊ ይዘቱ ይልቅ ባህላዊ ትዕይንቱ ጎልቶ የተስተዋለበት ሆኗል፡፡ በሀዋሳ አለምአቀፉ ስታዲየም በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ታዳሚዎች በተገኙበት የተከበረው ይኼው በዓል ከአራቱም የአገሪቱ አቅጣጫዎች የመጡ የባህል ተወካዮች ባህላዊ አለባበስና ጭፈራዎችን አቅርበውበታል፡፡...more11minPlay
December 01, 2022የሰባቱ አንጋፋ ሰዓልያን አዉደ-ርዕይአዉደ-ርዕዩ፤ ከ1950ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1960ዎቹ መጨረሻ፤ በዓለ የሥነ-ጥበብ ዲዛይን ትምህርት ቤት፤ በስዕል ሞያ የተመረቁ ቀደምት ተማሪዎችና፤ ከፊሎቹም በአሁኑ ወቅት ትምህርት ቤቱ ዉስጥ በማስተማር ላይ የሚገኙ ናቸው። አውደ-ርዕዩን ማዘጋጀት ያስፈለገው ለኢትዮጵያ ባለውለታ የሆኑ አንጋፋ ሰዓሊዎችን እና ሥራዎቻቸውን ለማስተዋወቅ ነው።...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.