Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
September 01, 2022«ሰዎችን ማክበርንና ከሰዎች ጋር እንዴት መኖር እንደሚቻል እንዲሁም ትዕግስት እንዴት መሆን እንዳለበት የተማርኩት ከሐመሮች ነዉ»...more16minPlay
September 01, 2022ጀርመናዊትዋ የማኅበረሰብ ጥናት ባለሞያና የሐመር ትዝታዎችዋስለኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት እየሰማነዉ ያለዉ ነገር በጣም ያሳዝናል። በኢትዮጵያ የማዉቃቸዉ ብዙ ጓደኞች አሉኝ። ስለኢትዮጵያ ሁኔታ በቅርበት ይነግሩኛል። ስለሐመርም ይነግሩኛል። በእርግጥ ከሐመር ከወጣሁ 27 ዓመት ሆኖኛል። ግን የቀድሞ አስተማሪዬ ሐመሮች አሁንም በከብት ጀርባ ላይ ይዘላሉ። ህይወትም እየቀጠለ ነዉ ሲሉ ስለደህንነታቸዉ ይነግሩኛል።...more16minPlay
August 18, 2022በጦርነትና ግጭት የተጎዳዉ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪበኢትዮጵያ በቱሪዝም መስዕብነት የሚያገለግሉ ታሪክ፣ ባህልና ተፈጥሮ ናቸው፡፡ በተለይም ከታሪክ ጎብኚዎች አንጻር ትልቁ የቱሪስቶች መስዕብ በሰሜን የአገሪቱ አከባቢዎች ላይ ያነጣጥራል፡፡ ይሁንና አከባቢው ባለፉት ጥቂት ዓመታት በጦርነት መጎዳቱ ዘርፉ ትልቁ ኪሳራ ውስጥ እንዳስገባው የአስጎብኚ ድርጅትች ይገልጻሉ፡፡...more14minPlay
August 04, 2022የላሊበላ ውቅር ዐብያተ ክርስቲያናት ጥበቃበሰሜን ኢትዮጵያ የተቀሰቀሰው ጦርነት ሌላው የቅርሱን ደኅንነት ለአደጋ ያጋለጠ ሌላው ስጋት ነበር።በርግጥ በላሊበላ ቅርሶች ላይ የተጋረጡትን አደጋዎች ለመከላከል እንቅስቃሴዎች ቢጀመሩም፤የታቀዱት ፕሮጀክቶች ግን በታሰበላቸው አለመከናወናቸው የቅርሶቹ ለአደጋ ተጋላጭነት እንዲጨምር ማድረጉ ይነገራል።...more14minPlay
July 21, 2022ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነዉ?“ኢትዮጵያዊ ሀገሩ የት ነው?” ሳነብ ዉስጤ የሆነ ነገር መረበሽ እየተሰማኝ ነበር። የመደበላለቅ ስሜት። አንቺ ቀበጥ ሃገርሽ ላይ ሆነሽ ምን ልሁን ነዉ የምትይዉ? ብለሽኝ ይሆናል። የሆነ ነገር ረብሾሽ፤ ጩሂ ጩሂ ብሎሽ አያዉቅም? ከሃገራቸዉ ተሰደዉ ሆድ ለባሳቸዉ አንቺ ጻፍሽላቸዉ። ሃገራችን ላይ ሆነን መጠግያ ላጣንስ? አንድ ወገን ለሌለንስ?...more16minPlay
July 14, 2022ወደ አፍሪቃ የተመለሱ ቅርሶች ዳግም ላለመሰረቃቸዉ ምን ማስተማመኛ አለ?በቅኝ ግዛት ዘመን ከአፍሪቃ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ የሃገራቸዉ ከተመለሱ በኋላ ደግመዉ ላለመዘረፋቸዉ አልያም ላለመዉደማቸዉ ምን ማስተማመኛ አለ? ባለፈዉ ሰሞን ጀርመን በቅን ግዛት ዘመን ከአፍሪቃ የተዘረፉ ከ 1000 በላይ ቅርሶችን እንደምትመልስ ማስታወቅዋ ይታወቃል። ለእርሶ ቅርስ ማለት ምን ማለት ነዉ? ለእርሶ ቅርስ ማለት ምን ማለት ነዉ?...more15minPlay
July 07, 2022ጋዜጠኛ ፀጋዬ ታደሰ «ፀጋዬ ሮይተርስ» ሲታወሱየ6ኛ ዉ ዙር የበጎ ሰው ሽልማት አሸናፊ የነበሩት፤ ጋዜጠኛ ፀጋዬ ታደሰ፤ በ92 ዓመታቸዉ ሰኔ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ሞት ተለይተዋል። ጋዜጠኛ ፀጋዬ ታደሰ፤ የሰባት ወንዶች እና የአንዲት ሴት ልጅ አባት፤ እና የብዙ ህጻናት አያት ነበሩ።...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.