Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
April 28, 2022በፓሪስ መድረክ ላይ በአማርኛ ቋንቋ የቀረበዉ ትያትርኪነ-ጥበብ የሰዉ ልጆችን አኗኗር ባህል እና ታሪክ ቋንቋን አመለካከትን እና ማኅበራዊ መስተጋብርን ፍቅር እና ጥላቻዉን በማንሳት የገሃዱ ዓለም ነፀብራቅ በመሆን ሰዉን ለማዝናናት ለማስተማር ለማሳወቅ ለማመስገን እና ለመተቸት የጥበብ መንገድ ሆኖ እያገለገለ ይገኛል።...more14minPlay
April 21, 2022የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ባንድን ታሪክ ዘጋቢ ፊልም እየሰራ የሚገኘው ድርብድል አሰፋየፊልም ባለሙያው ድርብ ድል አሰፋ በአፋን ኦሮሞ ሙዚቃ የመጀመሪያ ባንድ በሚባለው የአፍረን ቀሎ የሙዚቃ ባንድ ላይ ያተኮረ የ90 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም በመስራት ላይ ይገኛል። ድርብድል ከአንድ ዓመት በፊት በዶይቼ ቬለ አካዳሚ የወጣውን ውድድር በማሸነፍ በኢትዮጵያ እስከ 10 ሺህ ዩሮ የገንዘብ እና ሌሎች ድጋፎች እያገኙ ካሉ ባለሙያዎች አንዱ ነው።...more13minPlay
April 07, 2022በኢትዮጵያዊነቴ እኮራለሁመልዕክቴ በኢትዮጵያዊነት ኮርቶ መኖር ነዉ። ሌላ ነገር ማፈላለግ አያስፈልግም። እኔ አርመን ነኝ ኢትዮጵያዊም ነኝ። እኔ ራሴን ሳስተዋዉቅ የኢትዮጵያ አርመን ነኝ ብዬ ነዉ የምጠራዉ። ኢትዮጵያን ነዉ የማስቀድመዉ። ሁሉም እንዲህ ማድረግ አለበት ብዬ ነዉ የማምነዉ...more15minPlay
April 01, 2022በአዉሮጳ መድረኮች የደመቁት የባህርዳር የሰርከስ ጥበበኞችየሰርከስ ባህርዳር በአዉሮጳ ትርኢቱን እያሳየ ነዉ። ሰርከስ ባህርዳር በተለይ በጀርመን የጥበብ ትርኢቱን ማሳየት ከጀመረ ሦስት ወራቶችን አስቆጥሮአል። የሰርከስ አባላቱን እየመራች ወደ አዉሮጳ የመጣችዉ የማዕከሉ ዋና መስራች እና የአማራ ክልል ሰርከስ ማኅበር ፕሬዚዳንት ዉዴ ዘለቀ፤ ቡድኑ ትርኢት ማሳየት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን እያስተዋወቀም ነዉ።...more14minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.