Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
September 16, 2021«ሴቶች ሁሉ የላቀ የማሰብ ችሎታ አለን» ሥራ ፈጣሪዋ ቤተልሔም ታደሰስንቶቻችን ሴቶች እችላለሁ ብለን ለቆምንለትን አላማ ለምንወደዉ ነገር፤ ልባችን የፈቀደዉን ነገር እንሰራለን?። ስንቶቻችንስ ፈተናዎችን አልፈን ስኬት ማማላይ ደርሰናል አልያም ወድቀናል? እኛ ሴቶች የላቀ የሆነ የማሰብ ችሎታ አለን፤ የምትለን የ 28 ዓመትዋ ወጣት ቤቴልሔም ታደሰ፤ በስሩ ስምንት እህት ድርጅቶችን ያካተተ ኩባንያ መስርታለች።...more15minPlay
September 09, 2021ቤተ- እስራኤላዉያን ሻናቶቫሻናቶቫ እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ። በዚህ ሳምንት ሰኞ ማለትም ጳጉሜ 1፤ 2013 ዓም ይሁዳዉያን 5782 ኛዉን አዲስ ዓመት ተቀብለዋል። በዓሉ በኢትዮጵያ አይሁዳዉያን ዘንድ በድምቀት ነዉ የተከበረዉ። በደቡብ ትግራይ፤ በምዕራብ ወለጋ ምኩራብ. ተሰርቶአል።...more14minPlay
September 02, 2021በጀርመኑ ታዋቂ ሆቴል ዋና ምግብ አብሳዩ ስደተኛ ኢትዮጵያዊሕይወት የኑሮ ግብ ግብ መድረክ ናት በኑሮ ዉጣ ዉረድ ዉስጥ ደስት ሐዘን ማግኘትና ማጣት መዉደቅ እና መነሳት ድል አድራጊነት እና ተረቺነት እምነት እና ክህደት ወዘተ በየትኛዉም ጊዜ እና ቦታ ያጋጥማል። ዋናዉ ቁም ነገር በተስፋና በጽናት ሰርቶ ድል ማድረግ ነዉ። ኑሮ ትግል ነዋ። በርትቶ የሰራ ከሕይወት አዝመራ የድል ፍሬ ያፍሳል።...more15minPlay
August 26, 2021ሙነሽድ መሐመድ አወል ሳላህ ሲታወስ«ግጥም የሚሰጠኝ ልጅ ሙስሊም አይደለም። የቢላልን ታሪክ፤ የጎረቤት ሃቅ፤ ሚስጥረ ሂጃብ ምክር፤ ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ትንቢትን ፤ መጨረሻ ላይ የሰራሁት አንድ እንሁን የሚለዉን ሁሉ ስራዎች ሰርቶ የሰጠኝ ክርስትያን ልጅ ነዉ።»...more16minPlay
August 19, 2021«ስዕሎቼ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ» ጌታቸዉ ብርኃኑበባህላዊ የአሳሳል ስልትን ከወላጅ አባቱ እንደቀሰመ እና በዚሁ ጥበብ እንዳደገ የሚናገረዉ ሰዓሊ ጌታቸዉ ብርኃኑ ሰሞኑን አንድ ታዋቂ የፓሪስ ጋዜጣ ከአዲስ አበባ እስከ ፓሪስ በቤሌቪል ክፍለ ከተማ ሲል ሰዓሊ ብርኃኑን በማወደስ አስተዋዉቆታል።...more15minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.