Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.
February 25, 2021የዓለም ሎሬት ጥበበ የማነ ብርሃን (ዶ/ር ) ማን ናቸዉ?ከምን እንዳገኘዉ አላዉቅም፤ ጥምቀትን በጣም ያከብራል። በጥምቀት ብዙ ሰዉ እየጠራ እቤቱ ድግስ ያደርጋል። እኔ ግን አልሄድኩም በቤቱ በኩል ሳልፍ ግን፤ ቤቱ ጋር የታቦት ማሳረፍያዉ ቦታ ሁሉ ተዘጋጅቶ ነበር እና ደዉዬ፤ ምን ማድረግነህ ነዉ ስለዉ እባክህ አስር ሰዉ ቢሆን ነዉ አለኝ። ገባ ብለህ እንጫወት ምናምን አለኝ። እኔን የሚፀጽተኝ ...»...more15minPlay
February 11, 2021እንግዳችን፤ ምህረት ከበደሃገርን በርጋታ የያዙት ሴቶች ናቸዉ። ከላይ ያሉትማ ወደታች አያዩም። የሚያስተዳድሩን ከላይ ብቻ ያሉት ቢሆን ኖሮ አንዘልቅም ነበር። የወንድምዋን ካልሲ እያጠበች የምታድግ ሴት እና ኳስ እየተጫወተ ሲያነብ ያደገ ወንድን አንድ ማድረግ አንችልም። ስለዚህ እነዚህ ጥቃቅን የሚመስሉ ግን በርግጥ የሆኑ እዉነታዎችን ማስተካከል አለብን።...more16minPlay
January 21, 2021ከሩዋንዳዉ አስከፊ ታሪክ ምን እንማር?« ይህን መጽሐፍ ለመተርጎም የተነሳሳሁት ኢትዮጵያ ዉስጥ በ 2008 ዓ.ም የዘር ጥላቻ የመከፋፈል አደጋ ፤ የዘር ማጥፋት ስጋቶች ስለነበሩ፤ ያንን ለመከላከል ያግዛል፤ ኅብረተሰቡም ቢያነብ ያሉትን ከፋፋይ ፖሊሲዎች ላይቀበል ይችላል የሚል ግምት ስላለኝ ነዉ።»...more16minPlay
FAQs about ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle:How many episodes does ባህላዊ ጉዳዮች | Deutsche Welle have?The podcast currently has 349 episodes available.