Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
May 10, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች»: ክፍል 9«መጀመሪያ ያለው ነገር ሁሉ መጨረሻ አለው»የፍሳሽ ማስወገጃ ቱቦ መፈንዳት እና የውኃ መበከል ማጋጠሙ በቂ የመጠጥ ውኃ እንዳይኖር ምክንያት ሆኗል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የሐይማኖት ሞት ሰበብን ለማግኘት ፖሊስ ምርመራውን ቀጥሏል። ከግድያው በስተ ጀርባ ያለውን ሰው ይደርሱበት ይሆን?...more12minPlay
May 03, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 8ይህ «አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ርዕስ የሚቀርብላችሁ ተከታታይ እና ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ድራማ ስምንተኛ ክፍል ነው።...more11minPlay
April 26, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች»: ክፍል 7«ገና ብዙ ጉድ ይታያል»ካሪማ እና ሲሳይ ጓደኛቸው ሐይማኖት ከሞተች በኋላ ማድረግ ስላለባቸው ነገር ዕቅዳቸው ላይ መግባባት አልቻሉም። ካሪማ ሐይማኖት በማስታወሻ ደብተሯ ሏይ ስለፃፈችው ወቀሳ ማጣራት ስትፈልግ፤ ሲሳይ ደግሞ ማንም አያምነንም ብሎ ያምናል። ምን ያደርጉ ይሆን?...more11minPlay
April 12, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች»: ክፍል 6 «ትግሉ ማክተሙንም እንጃ»ካሪማ በቅርብ ጊዜ ሞታ የተገኘችው የጓደኛዋ ሐይማኖት የማስታወሻ ደብተር ላይ አስደንጋጭ ነገር አግኝታለች። ያነበበችው ምን ሊሆን ይችላል? በሌላ በኩል ደግሞ የማጋሪያ ከተማ ከንቲባ በአንድ በኩል ከማኅበረሰቡ ጋር በሌላ በኩል ደግሞ ከከፍተኛ ባለሥልጣን ጋር አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል። ሲሳይ እና ካሪማ የሐይማኖት ማስታወሻ ደብተር ላይ ያገኙትን መረጃ ይዘው ምን ያደርጉ ይሆን?...more11minPlay
March 29, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 4ይህ በኮሌራ ወረርሽኝ እና በአየር ንብረት ለውጥ ላይ የሚያተኩረው «አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ርዕስ የሚቀርብላችሁ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ ድራማ አራተኛ ክፍል ነው።...more11minPlay
March 22, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 3«አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ርዕስ የሚቀርብላችሁ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ ድራማ ሦስተኛ ክፍል ላይ ደርሰናል።...more12minPlay
March 15, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 2ይህ «አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ርዕስ የሚቀርብላችሁ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ ድራማ ሁለተኛ ክፍል ነው።...more12minPlay
March 15, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 2ይህ «አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ርዕስ የሚቀርብላችሁ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ ድራማ ሁለተኛ ክፍል ነው።...more12minPlay
March 08, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» ድራማ፥ ክፍል 1«አስቸጋሪ ምርጫዎች» በሚል ዐቢይ ርእስ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ልብ አንጠልጣይ ተከታታይ አዲስ ድራማ ይዘንላችሁ ቀርበናል።...more12minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.