Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
February 25, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 2 «ሆዴን ቆረጠኝ»በካላንዳ የበቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ የምግብ ጥራት ተቆጣጣሪ ሆኖ የሚሰራው ዝናቡ ከሹፌሩ ምናሴ ጉቦ ተቀብሎ ምናሴ ይዞት የመጣውን የበቆሎ ጭነት ሳይፈተሽ እንዲወርድና እንዲፈጭ አሳልፎ ሰጥቷል። ይህም የተፈጨ በቆሎ ታሽጎ ገበያ ላይ ውሏል። ታካሚዎች «ሆዴን ቆረጠኝ» እያሉ አዲስ ወደተከፈተው ሆስፒታል እየጎረፉ ነው።...more13minPlay
February 11, 2023ወንጀል ተፋላማዊዎቹ: «የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ተዋቡ በካላንዳ ከተማ ከደረሰው ኮሌራ መሰል በሽታ ጀርባ የማን እጅ እንዳለ እና የበሽታውን መንስዔ ያጣራል። ጋዜጠኛው ከዚህ ጋር በተገናኘ በኢንተርኔት የሚለቀቁ የሀሰተኛ ወሬዎች እና የተሳሳቱ መረጃዎችን ይፈትሻል። ከመረጃ አሰራጮቹ መካከል በከተማዋ ኃይል ያላቸው ሰው ይገኙበታል።...more13minPlay
February 11, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 1 «የቀውሱ ጅማሬ»የዛሬውን “የቀውሱ ጅማሬ ”የተሰኘውን የመጀመሪያ ክፍል የምንጀምረው በካላንዳ መሃል ከተማ ዛሬ አዲስ ከሚከፈተው የካላንዳ ሜዲካል ሆስፒታል ነው። ሆስፒታሉ በግል ባለሀብቶች ድጋፍ ነው የተገነባው። በምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ተሰባስበዋል።...more13minPlay
August 02, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»: ክፍል 10 «አገርን ማጠገግ»ዋና ኢንስፔክተር ኦፓንዴ የማለለለፓ ምክትል-ሊቀመንበር ባንኩን ገዳይ በቁጥጥር ሥር አውለዋል። ሳሎሜ በእርግጥም በቅናት ተነሳስታ ባንኩን መግደሏን ለፓርቲው ሊቀ-መንበር አምናለች። በስተመጨረሻ ፍትኅ ሊገኝ ይሆን? ሳሎሜ እና የቲሪቤ ወጣቶች ፍርድ ቤት ናቸው።...more12minPlay
August 02, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ፥ ክፍል 10የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት በሚል ዐቢይ ርእስ ሲቀርብላችሁ የነበረው ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ዐሥረኛ እና የመጨረሻው ክፍል ተጀመረ። ይኸ የወንጀል ተፋላሚዎቹ ድራማ በጎሳ ትንቅንቅ እና በጥላቻ ንግግር ላይ ያተኮረ ነው።...more12minPlay
July 26, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ፥ ክፍል 9የወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ሊጠናቀቅ ሁለት ክፍሎች ብቻ ቀርተዋል። «የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» በሚል ዐቢይ ርእስ የሚቀርብላችሁ የዚህ ድራማ ዘጠነኛ ክፍል እነሆ ተጀመረ።...more12minPlay
July 26, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»ክፍል 9 «ትክክለኛው ወንጀለኛ»እስካሁን ድረስ ግን ኢንስፔክተሩ የታዋቂዋ ፖለቲከኛዋ ባንኩ ሙቱምባን ገዳይ ለመያዝ በሚያደርጉት ምርመራ እዚህ ግባ የሚባል ውጤት አላስመዘገቡም። ያም በመኾኑ ለምርመራቸው የሚያግዝ አንዳች አዲስ ፍንጭ ያጡት ኢንስፔክተር ኦፓንዴ ተስፋ ወደመቁረጥ የተቃረቡ ይመስላል። ዛሬ ከባልደረባቸው ኢንስፔክተር ኒምሮድ ጋር በመሆን በእጃቸው ያሉ መረጃዎችን ፈትሸው ፍንጭ ለማግኘት ከቢሯቸው ተቀምጠዋል።...more12minPlay
July 19, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ፥ ክፍል 8ይኽ ወንጀል ተፋላሚዎቹ በሚል ዐቢይ ርእስ የሚቀርብላችሁ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ነው።...more12minPlay
July 19, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»: ክፍል 8 «ወደ ፍትኅ የሚወስደው አስቸጋሪ መንገድ»ጥንዶቹ ጁን እና ዊላ የቲሪቤ ጦረኞች በዴሬምባዎች ላይ ያቀዱትን ጥቃት ለማስቆም በጋራ ጥረት ጀምረዋል። ዋና ኢንስፔክተር ኦፓንዴ የማለለለፓ ሊቀ-መንበር ዱምባ ለሟቿ ባንኩ ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር ሲረዱ ከእስር ለቀዋቸዋል። አሁን ዋና ኢንስስፔክተር ኦፓንዴ ከሥራ ባልደረባቸው ኢንስፔክተር ኒምሮድ ጋር በቢሯቸው በጉዳዩ ላይ እየመከሩ ነው። ታሪኩ እንዴት ይቀጥል ይሆን?...more12minPlay
July 12, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ፥ ክፍል 7ይኽ ወንጀል ተፋላሚዎቹ በሚል ዐቢይ ርእስ የሚቀርብላችሁ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ነው።...more12minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.