Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
July 12, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»:ክፍል 7«ፍልሚያ ከጥላቻ ጋር»ፕሬዝዳንት ካንዳ በባንኩ ሥርዓተ-ቀብር ላይ የጀመሩትን ንግግር የማለለለፓ አባላት ድንጋይ ከወረወሩባቸው በኋላ ለማቋረጥ ተገደዋል። የአገሪቱን ኤኮኖሚ የሚዘውሩት የቲሪቤ ጎሳ አባላት እስካሁን እንደተረጋጉ ነበር። በፕሬዝዳንቱ ላይ ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ ግን በቅቷቸዋል። የቲሪቤ ጎሳ የአገር ሽማግሌ ናቦላ፤ የጁን ፍቅረኛ ዊላ እና የጎሳው ወጣቶች በአንድ ምሥጢራዊ ስፍራ ተሰብስበው እየመከሩ ነው።...more12minPlay
July 05, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»: ክፍል 6«አስደንጋጩ መረጃ »ከባንኩ ሞት በኋላ የማጋንጌ ነባራዊ ሁኔታ አሽቆልቁሏል። የአገሪቱ ጦር ተከፋፍሏል። አብዛኛውን የንግድ ሥራ የተቆጣጠሩት ቲሪቤዎች ለዴሬምባ ጎሳ አባላት ምንም ነገር ባለመሸጥ ልክ እናስገባቸዋለን እያሉ ዝተዋል። ይኸ ታሪክ ወዴት ይወስደን ይሆን? ወጣቷ ጋዜጠኛ ጁን በአገሯ የበረታውን የጎሳ ውጥረት ለማርገብ የግል ጥረት ጀምራለች።...more12minPlay
June 28, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» : ክፍል 5 «ዛቻ እና የጥላቻ ንግግር»የባንኩ ሞት በማጋንጌ ከፍተኛ ተቃውሞ ቀስቅሷል፤ መደብሮችን ጨምሮ የቲርቤ ጎሳ አባላት ንብረቶች በእሳት ጋይተዋል። አሁን በማጋንጌ ዋና ከተማ በሚገኝ አንድ የመኖሪያ መንደር ማለዳ ነው። የተቃዋሚው የማለለለፓ አባል የሆነችው ሳሎሜ በዚያው መንደር በሚገኝ መደብር ዳቦ ለመግዛት ጎራ ብላለች። ምን ይገጥማት ይሆን?...more12minPlay
June 28, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»: ክፍል 4 «የባንኩ ሞት የቀሰቀሰው ቁጣ»ከስደት ስትመለስ በስለት የተወጋችው ታዋቂዋ ፖለቲከኛ ባንኩ በሆስፒታል ሕይወቷ አልፏል። የባንኩ ሞት በማጋንጌ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን? የቴሌቭዥን ጋዜጠኛዋ ጁን በአንድ የኢንተርኔት ካፌ ሕይወቷ ባለፈው ባንኩ ላይ የሚያጠነጥን ዘገባዋን እየሠራች ነው።...more11minPlay
June 21, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»: ክፍል 3 «የጎሳ ፖለቲካ»ጋዜጠኛዋ ጁን በስለት ተወግታ ሆስፒታል የተኛችውን ፖለቲከኛ ባንኩ ለመጎብኘት ስትሞክር ተከልክላ ነበር። ባንኩ አባል የሆነችበት የማለለለፖ ፓርቲ ሊቀ-መንበር ዱምባ ጂምቦ በአብዛኛው የዴሬምባ ጎሳ አባላት የሆኑ ደጋፊዎቻቸው በተሳተፉበት ጥቃቱን አውግዘዋል ሊቀ-መንበሩ በሰልፉ ላይ የፕሬዝዳንት ካንዳ ጎሳ አባላት ባንኩን ለመግደል ሞክረዋል ሲሉ ጭምር ከሰዋል። ለዚህ ውንጀላ ፕሬዝዳንት ካንዳ ምን ዓይነት ምላሽ ይሰጡ ይሆን?...more11minPlay
June 14, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት» ድራማ፥ ክፍል 3በወንጀል ተፋላሚዎቹ ተከታታይ የራዲዮ ድራማ በጎሳ ትንቅንቅ እና የጥላቻ ንግግር ላይ ያተኮረው “የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት” ሦስተኛ ክፍል...more11minPlay
June 07, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»: ክፍል 2 «ፍንጭ ፍለጋ»ስደተኛዋ ፖለቲከኛ ባንኩ ወደ አገሯ ማጋንጌ ስትመለስ በተዘጋጀላት የአቀባበል ሥርዓት ላይ ድንገት ተወግታ በአደገኛ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች። ወጣቷ ጋዜጠኛ ጁን ጥቃቱ ሲፈጸም በቦታው ነበረች፤ ጥቃቱንም በዐይኗ ዐይታለች። ዛሬ ጁን ስለ ባንኩ መረጃ ለማግኘት ሆስፒታል ነች።...more12minPlay
June 01, 2020«የጥላቻ እና የፍቅር ቃላት»: ክፍል 1«ባንኩ ወደ አገር ስትመለስ»አዲሱ ፕሬዝዳንት ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንታሰራለን፣ እንከሰሳለን የሚል ሥጋት ሳይገባቸው ሰልፍ ማካሔድ ይችላሉ። ይኸ እውነተኛ ለውጥ ይሆን ወይስ የታይታ?...more12minPlay
May 17, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» : ክፍል 8 «እስኪያልፍ ያለፋል»ካሪማ እና ሲሳይ በመጨረሻ የጓደኛቸው ሐይማኖት የማስታወሻ ደብተር ላይ ያገኙትን መረጃ ለማን እንደሚሰጡ ወስነዋል። ይህ ሰው ማን ይሆን? ይህ በእንዲህ እንዳለ የኮሌራ ወረርሽኙ እየተዛመተ ይገኛል።...more11minPlay
May 17, 2020«አስቸጋሪ ምርጫዎች» : ክፍል 10«እውነታው»ለአንድ ዓመት ያህል በጤና ጥበቃው ማዕከል ውስጥ ለማገልገል ትምህርታቸውን ላቋረጡት ካሪማ እና ሲሳይ ሁሉ ነገር ቅዠት ሆኖባቸዋል። የቅርብ ጓደኛቸው የነበረችው ሐይማኖትን ማጣታቸው ብቻ ሳይሆን በትጋት ሊከላከሉት የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቷል።...more12minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.