Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
April 29, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 1«የወንድ ልጅ ምኞት»ቶማስ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አንዲት ሴት በእርግዝናዎች መካከል ለምን ማገገሚያ ጊዜ እንደሚያስፈልጋት ፈፅሞ አያውቅም ነበር። ስለሆነም እሱ እና ባለቤቱ በቶሎ ወንድ ልጅ እንዲወልዱ ግፊት ያደርግ ነበር። ዛሬ ታሪኩን በፀጸት መለስ ብሎ ያስቃኘናል።...more12minPlay
April 29, 2023ወንጀል ተፋላማዊዎቹ: «አውቄው ቢሆን ኖሮ» ትረካየቶማስ ሞላ ባለቤት የሆነችው ሊያ በአጭር ዓመታት ውስጥ ሶስት ሴት ልጆች ከወለደች በኋላ መልሳ ለማርገዝ ትንሽ ማገገሚያ ጊዜ ፈልጋለች። በሀያዎቹ አጋማሽ የሚገኘው ቶማስ ግን ወንድ ልጅ እንዲኖረው ስለሚፈልግ ባለቤቱ መልሳ እንድታረግዝ ይፈልጋል።...more12minPlay
April 22, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 10 «እውነታ ግድ ይላል»ኑሪያ ትልቅ ችግር ውስጥ ናት። ምናሴ በማንኛውም መንገድ እሷን ለመበቀል ኢላማ ውስጥ የከተታት ይመስላል። እሷን ለማጥፋት የሚደረጉትን ሙከራዎች ትወጣቸው ይሆን? ኢኒስፔክተር ክፍሌ በአፍላቶክሲኑ ወንጀል እጁ ያለበትን ሰው እየተቃረበ ይገኛል። ጋዜጠኛ ተዋቡ ስለዚህ ለመዘገብ እና እውነቱን ለማጋለጥ ዝግጁ ነው።...more13minPlay
April 15, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 9 «የኑሪያ ህይወት አደጋ ላይ ነው»ጋዜጠኛ ተዋቡ ኑሪያን በስልክ ሊያገኛት አልቻለም። የእሱ ዝግጅት ላይ ማስፈራሪያ ከገጠማት በኋላ ሀሳብ ገብቶታል። ኑሪያ በአፍላቶክሲን ስለተመረዘው በቆሎ ራዲዮ ላይ ቀርባ ጉዳዩን ይፋ አድርጋ ነበር። በሌላ በኩል ከንቲባ ሮባ የሚሳለቁባቸው ሁኔታዎች በመጨረሻ ወደሳቸው እያመሩ ነው።...more13minPlay
April 08, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 8 «አላስፈላጊ ማዘናጋት»የካላንዳ በቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ በአፍላቶክሲን የተመረዘው በቆሎ እንዴት ወደሰው ቤት ሊገባ እንደቻለ ለማጣራት ተብሎ ታሽጓል። ስኬታማ የሆነው የተዋቡ « እውነታ ግድ ይላል» የራዲዮ ፕሮግራም ደግሞ ለአንዳንድ ሰዎች የጎን ውጋት ሆኗል።...more13minPlay
April 01, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 7 «ሊጨርሱን ነው»ኢኒስፔክተር ክፍሌና ባልደረቦቹ በካላንዳ የበቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ ላይ ዘመቻ ከፍተው ነበር። አቶ ቦጋለ ግን ሊያመልጥ ችሏል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጋዜጠኛ ተዋቡ «እውነታ ግድ ይላል» በተሰኘው የሬዲዮ ፕሮግራሙ የውሸት ወሬዎችን እና ሀሰተኛ መረጃዎችን እያጣራ ማቅረብ ጀምሯል። ለመሆኑ የካላንዳ ነዋሪ ዝግጅቱን ይከታተል ይሆን?...more13minPlay
March 25, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 6 «ሀሰተኛ ወሬ ስለ ሀሰተኛ መድኃኒት»ወጣቱ ጋዜጠኛ ተዋቡ በአንድ ጊዜ በርካታ ሰዎች ለከንቲባ ሮባ ጠበቃ ቆመው የሚከራከሩት እውነተኛ ሰዎች ሳይሆኑ በውሸት የተከፈቱ ቦትስ ወይም የማህበራዊ መገናኛ ገፆች እንደሆኑ አጋልጧል። ከዚህም ሌላ እሱ እና ኑሪያ ካላንዳ ውስጥ በርካታ ሰዎችን ለበሽታ የዳረገው በአፍላቶክሲን የተመረዘ በቆሎ እንደሆነ ለማረጋገጥ ችለዋል። ጋዜጠኛው ሰበር ዜናዎቹን ይፋ ሲያደርግ ወዳጅ ብቻ ሳይሆን ጠላትም ያፈራል።...more13minPlay
March 18, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 5 «ከጊዜ ጋር ሩጫ»መርማሪው ጋዜጠኛ ተዋቡ ተደብቆ የካላንዳ የበቆሎ ወፍጮ ፋብሪካ ሊገባ እና ኑሪያ እንደነገረችው በቆሎው መመረዙን ሊያረጋግጥ ችሏል። ግን ዜናውን በሰዓቱ ይፋ ማድረግ ይችል ይሆን? በተመሳሳይ ጊዜ ከንቲባ ሮባ በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የሚካሄዱ ውይይቶች ላይ ተፅዕኖ ለመፍጠር ሲሉ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ባለሙያ ቀጥረዋል።...more13minPlay
March 11, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 4 «የመረጃ ወረርሽኝ»ከተዋቡ ጋር አንድ ክፍል ትማር የነበረችው ኑሪያ የምትሰራበት ወፍጮ ፋብሪካ እንዲፈጭ የመጣ የበቆሎ ጭነት ውስጥ መርዛማ እና የሻገተ አፍላቶክሲን አግኝታለች። ይህንን ለአለቃዋ አቶ ቦጋለ ስታመለክት አለቃዋ አስፈራርቷታል። ምን ታደርግ ይሆን?...more13minPlay
March 04, 2023«የሚናፈሰውን ወሬ ሁሉ አትመኑ»ድራማ፤ ክፍል 3 «ምን አይነት በሽታ ነው?»ካላንዳ ውስጥ በርካታ ሰዎች መታመማቸው ቀጥሏል። በከተማው ለተከሰተው የሆድ በሽታ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በሙሉ የካላንዳ ሆስፒታልን ይወነጅላሉ። ግን ተጠያቂው በርግጥ የካላንዳ ሆስፒታል ይሆን? መርማሪ ጋዜጠኛ ተዋቡ የበሽታው መንስኤ ምን እንደሆነ እያጣራ ይገኛል።...more12minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.