Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
July 08, 2023ወንጀል ተፋላማዊዎቹ: «የፕላስቲክ ጠንቅ» ትረካበአፍሪቃ ሶንጋ በተባለች ምናባዊ ከተማ እንደ እማማ ፅጌ ያሉ ትናንሽ ነጋዴዎች በሀገሪቱ የተጣለውን የፕላስቲክ እገዳ ማክበር ከብዷቸዋል። ልጃቸው አካሉ ደግሞ አንድ የሞተ ሰው ወንዝ ውስጥ ያያል። ሰውየው ማነው ከሞቱስ በስተጀርባ ያለው ምንድን ነው?...more12minPlay
July 01, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 10 «ህይወትን ማድነቅ»ሊያ አራተኛ ልጃቸው ሳሙኤልን በምትገላገልበት ሰዓት በገጠማት ችግር ህይወቷ አልፏል። ሳሙኤል ያለጊዜው በመወለዱ የተነሳ ቶማስ የልጁ መትረፍ ያሰጋዋል። ከነርስ ሜሪ ጋር እየተማከረ ሳለም በድንገት ስልኩ ጠርቷል። ማን ይሆን የደወለው?...more12minPlay
June 24, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 9 «በከባድ ፈተና አልፎ መማር»ቶማስ ያሳለፈውን አሳዛኝ ፈተና እያጫወተን ነው፤ ባለቤቱ ሊያ ወንድ ልጅ ስትገላገል ህይወቷ አልፏል። ቶማስ እና ልጆቹ ያለ ሊያ ህይወትን እንዴት ይገፉታል? መርማሪ ፖሊሶቹስ ምን ያገኙ ይሆን?...more12minPlay
June 17, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 8 «በብርሃን ፍጥነት»ሊያ አርግዛለች። ዶክተር ሙሴ ሌሎች ሰዎችንም የሀሰት መድኃኒት እየሸጠ ሳያታልል አልቀረም። ይህ በእንዲህ እንዳለ እስካሁን ስለ ሊያ እርግዝና የምታውቀው ብቸኛ ሰው ሄዋን ልጠይቅሽ ብላ መጥታለች። ምን ይከሰት ይሆን?...more12minPlay
June 10, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 7 «ምላሽ እንፈልጋለን»ሊያ ባለፉት ቀናት ጥሩ ስሜት እየተሰማት አይደለም። ቶማስ ባለቤቱን ድክም የሚላት በአካባቢው ከሚሰማው በሽታ ጋር ግንኙነት ይኖረው ይሆን ሲል ስጋት ገብቶታል።–ሊያ ግን የምትጠረጥረው ነገር ሌላ ነው።...more12minPlay
June 03, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 6 «ግራ የሚያጋቡ አሟሟቶች»የቶማስ ባለቤት የሆነችው ሊያ ፤ ለባለቤቷ ሳትነግር በድብቅ የእርግዝና መከላከያ ኪኒን መዋጥ ጀምራለች ። ይህ ከሆነ ሁለት ወራት ተቆጠሩ። ባሏ ይደርስበት ይሆን?...more12minPlay
May 27, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 5 «ሚስጥሮች»ቶማስ እና ኤድና ሊያ የዶክተር ሙሴ ክሊኒክ ሄዳ እንድትታከም መክረዋታል። ምክንያታቸው ግን ይለያያል። ሊያ ምክራቸውን ትቀበል ይሆን? ታሪኩን ከራሱ ከቶማስ እንስማ።...more12minPlay
May 20, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 4 «ከባድ ውሳኔ»በምናባዊዋ ቦታ - ጎምቢያ፤ ሰዎች ሞተው ተገኝተዋል። ሁኔታዎቹም ምስጢራዊ ይመስላሉ። ከእነዚህ አሳዛኝ ክስተቶች በስተጀርባ ያለው ማን ይሆን?...more12minPlay
May 13, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 3 « አስብበት»ባለፈው ክፍል ሊያ አንድ የቤተሰብ ምጣኔ ዝግጅት ላይ ከቶማስ ጋር እንዲካፈሉ ያደረገችው ሙከራ አልተሳካላትም። የዛሬዋ ሙከራ ይሳካላት ይሆን? ወይስ ቶማስ በግትርነቱ ይገፋበታል?...more12minPlay
May 06, 2023«አውቄው ቢሆን ኖሮ» ፤ ክፍል 2 « ከአቅሜ በላይ ነው»ወንድ ልጅ እንዲወልዱ ግፊት ማድረጉን ቶማስ አሁንም በባለቤቱ ላይ ቀጥሏል።ጥንዶች ይህንን በጋራ ተወያይተው የሚወስኑት ነገር ስለመሆኑ ሊረዳ አልቻለም። የመጠጥ ቤት ባለቤት የሆነችው ሄዋን ይህንን አጋጣሚ ልትጠቀም ትሞክራለች። ምን ይፈጠር ይሆን?...more12minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.