Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
March 16, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 10 «ፍጻሜው»እነጀምበሬ ራሳቸውን ለማስከበር መልሰው ግብግብ ገጥመዋል። ፍለጋቸው የት ያደርሳቸው ይሆን? በአሸናፊነት አጭበርባሪውን ማጋለጥ ይሳካላቸው ይሆን ወይስ አጭበርባሪው ሙልጭ አደርጎ ይዘርፋቸዋል?...more12minPlay
March 09, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 9 «ግን እንዴት?»እምነት ስልኳን ከተሰረቀች እና ጀምበሬ ብርቱ የስሜት ስብራት ከገጠማት በኋላ የሰርሳሪውን መኖሪያ ፈልጎ ማግኘት የመጀመሪያ እርምጃቸው ነበር። ፍለጋቸው በከተማው መሀል ወደሚገኝ የተገለለ መኖሪያ ቤት መርቷቸዋል። ነገር ግን አንዳች ተጨባጭ ነገር ከማግኘታቸው በፊት ግዙፍ አስፈሪ ውሻ አባሯቸዋል። ከዚያ ምን ተፈጠረ?...more12minPlay
March 02, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 8«ሌላ መከራ»ጀምበሬ፣ ራሒም እና እምነት የሰርሳሪውን ዱካ እየፈለጉ ነው። የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶቻቸውን ከተመሳሳይ ጥቃት ለመጠበቅ ፓስወርዶች ቀይረዋል። በጀመሩት ሥራ ምን ያህል ዘልቀው ይሆን? ጥቃት ፈጻሚው አሁንም በሕይወታቸው ጣልቃ እየገባ ነው ወይስ በቁጥጥራቸው ሥር አዋሉት?...more12minPlay
February 24, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 7«መልሶ ግብግብ»ራሒም ላይ ያነጣጠረው አጭበርባሪ ሳይሳካለት ቀርቷል። አጭበርባሪው የጥቃት ስልቶቹን እና ፊቱን ለእኛ አድማጮች ገልጦልናል። እሱም ከጀምበሬ ጋር ለተወሰኑ ቀናት ግንኙነት ጀምሮ የነበረው አጎናፍር ነው። ጀምበሬ፣ እምነት እና ራሒም አጭበርባሪው ማን እንደሆነ እና ለምን እነሱ ላይ እንዳነጣጠረ ይደርሱበት ይሆን?...more12minPlay
February 17, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 6 «ሰው አጥማጁ»እምነት የቆጠበችውን ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ በአጭበርባሪ ስትዘረፍ ጀምበሬ ከአባቷ ተለያይታለች። መጋቤ ኦንቾ አባቴ ብላ እንዳትጠራቸውም አውጀዋል። ጀምበሬ በጣም ተጎድታለች። እስካሁን ከዚህ የተረፈው ራሒም ብቻ ነው! በዚህ ይዘልቅ ይሆን?...more12minPlay
February 03, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 4 «ወረራው»እምነት ለአጭር ጊዜም ቢሆን ስልኳ ተሰርቆ ተደናግጣ ነበር። ጀምበሬ በአንጻሩ የተሻለ ዕድል ገጥሟታል። ሁሉም ነገር መልካም እንደሚሆን ተስፋ አድርጋለች። ሕይወት ጥሩ ይመስላል። ይኼ ዕድል ይዘልቅ ይሆን?...more12minPlay
January 27, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 3 «ከሰዎች ሽሽት»ጀምበሬ በማህበራዊ ሚዲያ 50,000 ተከታዮች በማፍራቷ ዘመዳሞቹ በጣም ተደስተዋል። ጀምበሬም በኦን ላይን ከተዋወቀችው ሰው መለያየቷ ከፈጠረባት ስሜት ያገገመች ትመስላለች። እርሱ ግን መለያየታቸውን እንዴት ተቀብሎት ይሆን?...more12minPlay
January 20, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 2 «እንደ ዳክዬ ከጮኸ»ከራሒም እና እምነት ጋር አንድ ላይ አብራ የምትኖረው እና በማህበራዊ ሚዲያ በምታገኘው ገቢ ኑሮዋን የምትመራው ጀምበሬ እና የአጎናፍር የፍቅር ግንኙነት ሳይጀመር በኢንዙና ከተማ በሚገኝ ምግብ ቤት ውስጥ ያበቃ ይመስላል። በእርግጥ አብቅቶለት ይሆን?...more12minPlay
January 13, 2024«የአጭበርባሪው በቀል»: ክፍል 1«የመጨረሻው መጀመሪያ»ጀምበሬ፣ እምነት እና ራሒም የወንድማማች ልጆች ቢሆኑም በባህሪያቸው እንደ ቀን እና ጭለማ የተለያዩ ናቸው። የዛሬውን ክፍል የምንጀምረው ከኢንዙና ከተማ ዳርቻ በሚገኝ አንድ ምግብ ቤት ውስጥ ይሆናል።...more11minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.