Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
January 13, 2024የዲጂታል ግንዛቤ «የአጭበርባሪው በቀል»ድራማይህ በዲጂታል ግንዛቤ ላይ የሚያተኩር እና እያዝናና የሚያስተምር አዲስ የዶቸ ቬለ በማድመጥ መማር ተከታታይ የራዲዮ ድራማ ነው። ታሪኩ ኢንዙና በተባለች ታላቅ አፍሪካዊት ምናባዊ ከተማ ይከናወናል።...more11minPlay
September 09, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 10«ክስ መመስረት»የንጎስዋ ሪፐብሊክ የሀገር ውስጥ ሚኒስትር የሆኑት ቴድሮስ ብሩ በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገቡ ፕላስቲኮች እና ከአንዱዓለም አባት - አቶ ተመሥገን ግድያ ጋር ግንኙነት ሳይኖራቸው አይቀርም። የታሪኩ መጨረሻ ምን ይኾን?...more11minPlay
September 02, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 9 «ግብረ አበሮች»አካሉ የጎምቤ ወንዝ ውስጥ እሱ እና ጓደኛው ሞቶ ያዩት ሰው የአንዱዓለም አባት ለመሆናቸው ምንም ጥርጥር የለውም። ይህንንም በመጨረሻ ለሳምሪ እና አንዱዓለም ተናግሯል። መረጃው ፖሊስን ይጠቅም ይኾን?...more11minPlay
August 26, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 8 «እምነት ያስፈልጋል»የሶንጋ ከተማ ትናንሽ ነጋዴዎች አንድ ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉ ፕላስቲኮችን እገዳ ለመቃወም የወጡበት ሰላማዊ ሰልፍ ስኬታማ አልነበረም። በሌላ በኩል ሳምሪ እና አንዱዓለም በመጨረሻ ስለሚሰማቸው የፍቅር ስሜት ተነጋግረዋል።...more11minPlay
August 19, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 7 «ሞት በፕላስቲክ ሰበብ»የዩንቨርስቲ ተማሪው አንዱዓለም አባት ከተወሰኑ ቀናት አንስቶ የደረሱበት አልታወቀም። እሱም ያገኘውን መረጃ ይዞ ኢኒስፔክተር ሞገስን ለማናገር ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ ነበር። ግን ኢኒስፔክተሩ ለምንድን ነው ለመተባበር ፍቃደኛ ያልሆነው?...more10minPlay
August 12, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 6 «መላ መፈለግ»አንዱዓለም የአባቱን ፎቶ አድርጎ የአፋልጉኝ ማስታወቂያ እንዲለጥፍ ሳምሪ ሀሳብ አቅርባለት ነበር። በሌላ በኩል አካሉ ጭንቀት ውስጥ ይገኛል። ከጎደኛው ተፈሪ ጋር ሆኖ ወንዝ ውስጥ ሞቶ ያዩትን ባለ አንድ እጅ ሰው ሊረሳው አልቻለም። ደፍሮ ለአንድ ሰው ይናገር ይኾን?...more10minPlay
August 05, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 5 «ለሁሉም ጊዜ አለው»የአካሉ እና የሳምሪ እናት የሆኑት እማማ ፅጌ የፕላስቲክ እገዳውን ተግባራዊ ባለማድረጋቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። ሳምሪ እና አካሉ እናታቸውን ለማስፈታት ምን ያደርጉ ይኾን?...more11minPlay
July 29, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 4 «ጠንከር ሲል»የንጎስዋ ፕሬዝዳንት የተከለከሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ሲጠቀሙ የሚገኙ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ጥብቅ ትዕዛዝ ሰጥተዋል። እማማ ፅጌ ከእነዚህ አንዷ ናቸው። በሌላ በኩል ኢኒስፔክተር ሞገስ አንድ ሰው እንዲያስፈራራ ሚኒስትሩ የነገሩት ቢሆንም ይህ ሰው በስህተት ተገድሏል። ሰውየው ማን ነበር? ለምንስ ተገደለ?...more11minPlay
July 22, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 3 «በየቦታው ፕላስቲክ»ለአንድ ጊዜ ጥቅም ላይ በሚውሉ የፕላስቲክ መገልገያዎች ላይ የተጣለው እገዳ እስካሁን በሶንጋ ነጋዴዎች ዘንድ ቁም ነገር ተደርጎ አልተቆጠረም። ይህ በእንዲህ እንዳለ የ16 ዓመቱ አካሉ እና ጓደኛው ተፈሪ ተጠያቂ እንዳይባሉ ስለፈሩ ስላዩት ነገር ለማንም ላለመንገር ወስነዋል። ታሪኩ እንዴት ይቀጥላል?...more11minPlay
July 15, 2023«የፕላስቲክ ጠንቅ» ፤ ክፍል 2 «የፕላስቲክ ማነቆ»የእማማ ፅጌ ወንድ ልጅ አካሉ የጎምቤ ወንዝ ዳር ፍየላቸው ጉሬን ከጓደኛው ተፈሪ ጋር እየጠበቀ ሳለ፤ ወራጅ ውኃው ውስጥ ያለ አንድ የሞተ ሰው ተመልክተዋል። ምን ማድረግ እንዳለባቸው እየተማከሩ ሳሉም ጉሬ ተሰውራለች። ምን ያደርጉ ይኾን?...more11minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.