Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በድራማ መልክ የቀረበው ዝግጅት እያዝናና ስለጤና፡ ስለትምህርት፡ ስለማህበራዊ ኑሮ፡ ስለፖለቲካ እና ኤኮኖሚ ጉዳዮች ለአድማጮቹ ጠቃሚ መረጃዎችን ያቀርባል።... more
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.
May 11, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 8«ያልታወቀው ወሰን»ባለፈው ክፍል እምነት ለረጅም ጊዜ ከተማሪዎቿ ጋር ተቋርጦ የነበረውን ግንኙነት እንደገና ማስቀጠል ችላለች። ምን ያህሉ ተማሪዎች የችግሩ ሰለባ እንደነበሩም አታውቅም ነበር፡፡ ችግሩን መታገል እንዳለባት ስታስብ ጀምበሬን እንድታግዛት ጠየቀቻት፡፡ ራሂምም በሃሳባቸው ተስቦ ስኬታማ ዘመቻ ለማካሄድ ተቀላቅሏቸዋል፡፡ ቀጥሎ ምን ይከሰት ይሆን?...more12minPlay
May 04, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 7«ተስፋ አለመቁረጥ»እምነት ክፍል ውስጥ ከገጠማት ውድቀት ጋር ትግል ይዛለች ። ተማሪዎቿ እንደገና የእሷን ትኩረት ለማግኘት እየጣሩ ነው። ራሂም በማህበራዊ ሚድያ ከገባበት ሱሰኝነት ለመውጣት የሚያስችል ምክር ተቀብሏል፡፡ ጀምበሬ በምታደርገው ነገር ራሷን እየሆነች ነው ሶስቱ የወንድማማች ልጆች ላስቀመጡት የየግል ዕቅዳቸው ይታመኑ ይሆን?...more12minPlay
April 27, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 6«ወድቆ መነሳት»እምነት ባለፈው ጊዜ ከገጠማት ሱስ ለመላቀቅ ከሀኪም ባለሙያ ጋር ተገናኝታለች። ጀምበሬ በበኩሏ ኦንላይን ባቀረበችው ቪዲዮ ፍጹምነት ባለመርካቷ ከውስጣዊ ግፊቶቿ ጋር እየታገለች ነበር። ራሂምም በፍቅር ወጥመድ የገባ ይመስላል። ከሳምንት በኋላ የሶስቱ የወንድማማች ልጆች ታሪክ እንዴት ይቀጥላል?...more12minPlay
April 20, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 5«እውነተኛ ማንነቴ የታለ?»እምነት ከትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህርት ጋር የማስጠንቀቂያ ስብሰባ ነበራት። ራሂም ከባለሀብቶቹ የደረሰው አሳሳቢ ኢ-ሜይል በዓላማው ላይ እንዲያተኩር አድርጎታል። ጀምበሬ የአጎቶቿን ልጆች የፋሽን ሳምንት የማስጀመሪያ ዝግጅት ላይ በመጋበዝ ምሽታቸውን ብሩህ አድርጋለች። ግን እውነተኛ ማንነታቸውስ የታለ?...more12minPlay
April 13, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 4«የመሮጫው መንገድ»እምነት በእርግጥ ከዲጂታል ሱሰኝነት ጋር እየታገለች ልትሆን እንደምትችል ደርሰንበታል። ጀምበሬም ራሷን በማሕበራዊ ሚዲያ ላይ በምታያቸው ነገሮች በማነጻጸር ወጥመድ በመያዟ የነበራት በራስ መተማመን ወርዷል። ዥዋዥዌ ውስጥ የገባውን የእምነት ፤ ጀምበሬ እና ራሂምን ሕይወት እንዴት ይቀጥል ይሆን?...more12minPlay
April 06, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 3«ማንቂያ»እምነት በማስተማር ስራዋ ላይ ችግር ሊገጥማት እንደሚችል የተረዳች ይመስላል ። የራሂም ጅምር ህልምም አደጋ ላይ ነው። የጀምበሬ በራስ መተማመን ከምን ጊዜውም በላይ ወርዶ የታየበት ጊዜ ሆኗል። ለመሆኑ የወንድማማች ልጆቹ በእርግጥ በተናጥል የገጠሟቸውን ተግዳሮቶች ይወጡት ይሆን?...more12minPlay
March 30, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 2«ማለፍ»ሃሳቧ ወደ ሌላ ቦታ እየተወሰደ የተቸገረችው እምነት ዳግም የተማሪዎቿን አመኔታ ታገኝ ይሆን ? ጀምበሬም ብትሆን በኢንተርኔት በምናብ የሳለችው ማንነት በቀጥታ በምታከናውነው ስራዎቿ ላይ ችግር ሊያመጣባት እንደሚችል እየታየ ነው። ህይወታቸውን እንዴት ሚዛናዊ ማድረግ ይችሉ ይሆን ?...more12minPlay
March 23, 2024«ከሱሰኝነት መመለስ»: ክፍል 1«ከእውነተኛው ዓለም ውጪ»በዚህ “ከእውነተኛው ዓለም ውጪ” በሚለው ክፍል ሶስቱ የወንድማማች ልጆች በምናባዊ እና በገሃዱ ዓለም ለሕይወታቸው በጣም አስፈላጊ የሆነውን ነገር ሲማሩ፤ የሚገጥማቸውን እንቅፋት እና ድል ቀርባችሁ እንድትመሰክሩ ተጋብዛችኋል። ምን ይገጥማቸው ይሆን?...more12minPlay
March 23, 2024የዲጂታል ግንዛቤ «ከሱሰኝነት መመለስ»ድራማድራማው በሃያዎቹ ዕድሜ ውስጥ የሚገኙት ሶስቱን የወንድማማች ልጆች በአንዲት አፍሪቃዊት ከተማ ውስጥ የማህበራዊ ሚዲያው እና ቴክኖሎጂው በየግል ሕይወታቸው እና በሞያቸው የሚያሳድርባቸውን የህይወት ውጣ ውረድ ለማሸነፍ የሚያደርጉት ጥረት ላይ ያተኩራል።...more12minPlay
FAQs about በማድመጥ መማር | Deutsche Welle:How many episodes does በማድመጥ መማር | Deutsche Welle have?The podcast currently has 131 episodes available.