Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
November 06, 2024የሳይበር ጥቃት እና የዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫትናንት በጎርጎሪያኑ ህዳር 5 ቀን 2024 ዓ/ም የተጠናቀቀው እና ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ያሸነፉበትን የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለመረበሽ ሩሲያ ፣ቻይና እና ኢራን የሳይበር ጥቃት መሰንዘራቸውን የአሜሪካ የመገናኛ ብዙሃን እና የመረጃ ደህንነት ተቋማት ገልፀዋል።12 minPlay
October 30, 2024በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የበይነመረብ ተጠቃሚነት ያስከተለው ጫናፍሪደም ሃውስ የተባለው የመብት ተሟጋች ተቋም ፤ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ ኢትዮጵያ ከ17 የአፍሪቃ ሀገራት መካከል ዝቅተኛ የበይነመረብ ነፃነት ያላት ሀገር መሆኗን አመልክቷል። ዓለምአቀፉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ግንኙነት ማህበር /GSMA/ በበኩሉ 76 በመቶ የሚሆነው ህዝብ በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ ስልክ የበይነመረብ አገልግሎት እንደማይጠቀም ገልጿል።11 minPlay
October 23, 2024ሳንቲም ፈንድሚ፤ ዲጅታል የዕርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያሳንቲም ፈንድሚ/SantimFundMe/ የተሰኘው ይህ ዲጅታል መድረክ ለጋሾችም ሆኑ ልገሳ የሚያስፈልጋቸው አካላት በቀላሉ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የልገሳ ስራን እንዲያከናውኑ የሚያደርግ ነው ተብሏል። ዲጅታል መድረኩ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገልግሎት ይሰጣል።11 minPlay
October 16, 2024የ2024 የተፈጥሮ ሳይንስ የኖቬል ተሸላሚዎች እና የምርምር ስራዎቻቸውበየዓመቱ የላቀ የምርምር ስራዎችን ላበረከቱ ሊቃውንት የሚሰጠው የኖቤል ሽልማት፤ በዘንድርው ዓመትም በኬሚስትሪ፣ በፊዚክስ እና በህክምና ሳይንስ ዘርፎች ለሰባት ተመራማሪዎች ሽልማት ተሰጥቷል። ለዘመኑ ቴክኖሎጅ ለሰውሰራሽ አስተውሎት መንገድ የጠረገው የማሽን መመር ለመጀመሪያ ጊዜ በፊዚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ግኝት ሆኗል ።11 minPlay
October 09, 2024በኢትዮጵያ የሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ተከሰተ?ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ሲያጋጥም ምን ጥንቃቄ መደረግ አለበት?የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎችስ?9 minPlay