Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
October 02, 2024ቴለግራም የሃሳብ ነጻነት መድረክ ወይስ የወንጀለኞች መሸሸጊያ?አዲሱ የቴሌግራም የግላዊነት ማሻሻያ የተጠቃሚዎችን መረጃ ለባለስልጣናት አሳልፎ የሚሰጥ በመሆኑ እያከራከረ ነው። አንዳንዶች የተጠቃሚን መረጃዎች ለመንግስታት ማጋራት ወንጀልን ለመዋጋት ይረዳል ሲሉ፤ በሌላ በኩል መንግስታት ዜጎቻቸውን እንዲሰልሉእና እንዲጨቁኑ ይረዳቸዋል።በማለት ይከራከራሉ።11 minPlay
September 25, 2024በሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ የታገዘው የአውሮፓ የስደት ቁጥጥርበጦርነት፣ በድህነት ወይም በተፈጥሮ አደጋዎች በግዳጅ የተፈናቀሉ እና የተሻለ ህይወት ፈልገው ወደ አውሮፓ ለመሻገር በሜዲትራኒያን ባህር አደገኛውን የጀልባ ጉዞ የሚያደርጉ ስደተኞች አሁን የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጅ ዒላማ ሆነዋል።ምክንያቱም የአውሮፓ ህብረት ስደትን ለመቆጣጠር የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት መሳሪያዎችን እየተጠቀመ ነው።11 minPlay
September 18, 2024የሉሲ ወይም ድንቅነሽ ቅሪተ-አካል ግኝት 50ኛ ዓመትበጎርጎሪያኑ ህዳር 1974 ዓ.ም. በአፋር የአዋሽ ስምጥ ሸለቆ የተገኘው የሉሲ ወይም የድንቅነሽ ቅሪተ አካል እነሆ 50 ዓመቱን ይዟል። 3.2 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የሉሲ ቅሪተ-አካል ስለ ሰው ልጆች አመጣጥ ለማጥናት ዓለም አቀፋዊ ፍላጎት የቀሰቀሰ እና ቀደም ሲል ስለሰው ልጆች አመጣጥ የነበረውን ታሪክ እና አመለካከት የለወጠ ሆኗል።11 minPlay
September 11, 2024ስለ አዲስ አመት ዕቅድ ሳይንስ ምን ይላል?አሮጌ አመት ተሸኝቶ አዲስ ዓመት ሲተካ አዳዲስ ዕቅዶችን መንደፍ የተለመደ ነገር ነው።ለመሆኑ ሰዎች አዲስ ዓመትን እንደ አዲስ ጅምር የሚቆጥሩት ለምንድን ነው? በአዲስ ዓመትስ ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ? ስለ አዲስ አመት ዕቅድስ ሳይንስ ምን ይላል?10 minPlay
September 04, 2024ሔማን በቀለ፤ ታይም መፅሄት የመረጠው የዓመቱ ምርጥ ታዳጊ ሳይንቲስትትውልደ ኢትዮጵያዊውን ሄማን በቀለ በታይም መፅሄት የተመረጠው የቆዳ ካንሰርን ለማከም የሚውል ሳሙና በመስራቱ ነው። ታዳጊው ከዚህ በፊትም ስሪ ኤም 3M የተባለ ኩባንያ ባካሄደው የወጣት ሳይንቲስቶች ውድድር በማሸነፍ 25,000 ዶላር ተሸልሟል።10 minPlay
August 28, 2024የመጀመሪዋ ጀርመናዊት ሴት ወደ ህዋ ልትመጥቅ ነውስፔስ ኤክስ የተባለው የግል የጠፈር ምርምር ኩባንያ ሰሞኑን እንዳስታወቀው የመጀመሪያዋ ጀርመናዊት ሴት ከሌሎች አራት ጠፈርተኞች ጋር በቅርቡ ወደ ህዋ ትጓዛለች።ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ጠፈር ጉዞ የምታደርገው ጀርመናዊት ራቤያ ሮጌ ትባላለች።የሮቦቲክስ ተመራማሪ ነች። ለመሆኑ ሴቶች በጠፈር ምርምር ያላቸው አጠቃላይ ተሳትፎ ምን ያህል ነው?10 minPlay