Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
July 10, 2024ታብታብ፤እየተዘወተረ የመጣው ዲጅታል ገንዘብ ማግኛከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የክሪፕቶከረንሲ ወይም ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት ወጣቶች ብዙ ጊዚያቸውን በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ላይ ያሳልፋሉ።ይህንኑ ዲጅታል ገንዘብ ለማግኘት በተለይ «ታብታብ» የሚባለው ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት እየተለመደ ነው።ለመሆኑ ይህ ዲጅታል መድረክ ገንዘብ ያስገኛል ወይ? ጥቅም እና ጉዳቱስ? ሕጋዊነቱስ?12 minPlay
July 03, 2024የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍትሃዊነት ችግር በኢትዮጵያኢትዮጵያም ከጠቅላላው ህዝብ ከሩብ በታች ወይም ወደ 30 ሚሊዮን ለሚጠጋው ህዝብ ብቻ በይነመረብ ተደራሽ በማድረግ፤ አነስተኛ የበይነመረብ ተጠቃሚ ከሆኑ ሀገራት ውስጥ አንዷ ነች።የመብቶች እና ዲሞክራሲ እድገት ማዕከል በቅርቡ ይፋ ባደረገው አንድ ጥናት ደግሞ በኢትዮጵያ ከኢንተርኔት ተደራሽነት በተጨማሪ የፍትሃዊነት ችግር መኖሩን አመልክቷል።11 minPlay
June 26, 2024በአሜሪካ በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር የኢትዮጵያውያን አሸነፉበቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በተካሄደ የሮቦቲክስ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የተወዳደሩ ኢትዮጵያውያን አዳጊ ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች በማሸነፍ ሽልማት አግኝተዋል። ተማሪዎቹ ከተሸለሙባቸው ፈጠራዎች መካከል ሙቀት እና ቅዝቃዜን ማመጣጠን የሚችል ስማርት ጃኬት እና እሳት የሚያጠፋ ሮቦት ይገኙበታል።13 minPlay
June 19, 2024የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?ከንግድ በረራዎች እስከ የጠፈር ምርምር፣ ከጂፒኤስ ቴክኖሎጂ እስከ ህክምና እና የግብርና ስራ እድገት፤ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ ፕላኔታችንን እና አጽናፈ ዓለም/universe/ የምናስስበትን መንገድ ቀይሯል። ለመሆኑ የኤሮስፔስ ቴክኖሎጂ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ አዳጊ ሀገራትስ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?12 minPlay