Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
May 01, 2024ኢትዮጵያውያን ቲክቶከሮች ስለቲክ ቶክ መታገድ ምን ይላሉ?የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ቲክ ቶክ ከቻይናው ኩባንያ ባይትዳንስ እጅ እስካልወጣ ድረስ በሀገሪቱ ውስጥ እገዳ ለመጣል የሚያስችል ረቂቅ ህግ ያለፈው ቅዳሜ አጽድቋል።ያ ለመሆኑ ቲክ ቶክ ቢታገድ በይዘት ፈጣሪዎች እና በተጠቃሚዎች ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራል?10 minPlay
April 24, 2024ኢትዮጵያ የቅድመ ታሪክ የቡና መገኛ መሆኗን አዲስ የዘረመል ጥናት አረጋገጠአዲሱ ጥናት እንዳረጋገጠው አረቢካ የቡና ዝርያ የተገኘው ከ610,000 እስከ አንድ ሚሊዮን ዓመታት በፊት ባለው ጊዜ ውስጥ በኢትዮጵያ ደኖች ውስጥ ነው። ይህ የቡና ዝርያ ከዛሬ 300,000 ዓመታት በፊት በአፍሪካ ከነበረው ዘመናዊ የሰው ዝርያ /Homo sapiens/ በዕድሜ ቀደምት ነው።12 minPlay
April 17, 2024ምዕናባዊ ኦቲዝም፤ የዲጅታል ዘመን ልጆች ስጋትባለሙያዎች እንደሚሉት በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣በታብሌት፣በቴሌቪዝን እና በሌሎች ዲጅታል መሳሪያዎች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ የሚያሳልፉ ልጆች ለጭንቀት እና ለመረበሽ፣ ለትኩረት ማጣት፣ ለንግግር እና ለቋንቋ መዘግየት እንዲሁም ለግንዛቤ እድገት ውሱንነት ይዳረጋሉ። የሰዎችን ስሜት የመረዳት እና የመግባባት ችሎታቸውንም ይቀንሳል።11 minPlay
April 10, 2024የዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እንዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነውየዲጅታል መብት ተሟጋቾች በቴክኖሎጂው ላይ ህግ እንዲወጣ ግፊት እያደረጉ ነው11 minPlay
April 10, 2024የሰውሰራሽ አስተውሎትን አጠቃቀም የሚቆጣጠሩ ህግ እና መመሪያዎችየሰውሰራሽ አስተውሎት በአሁኑ ወቅት የሰው ልጆችን የአኗኗር ዘይቬ በእጅጉ እየለወጠ ያለ እና በግለሰብም ይሁን በማህበረሰብ ደረጃ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያለው ቴክኖሎጅ ነው። ተፅዕኖው አወንታዊ ወይም አሉታዊ ሊሆን ይችላል።ከዚህ አኳያ በቴክኖሎጂው አጠቃቀም ላይ የህግ እና የፖሊሲ ማዕቀፎች ያስፈልጉታል የሚለው ግፊት እየተጠናከረ ነው።11 minPlay
April 03, 2024የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጋጠመኝ ያለው የኮድ የፍሰት ስህተት በባለሙያ ዕይታየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፈው መጋቢት መጀመሪያ አጋጥሞት የነበረውን ችግር በተመለከተ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከባንኩ ጋር አደረኩት ባለው ማጣራት፤ የሞባይል ባንኪንግ የሲስተም ማሻሻያ በሚደረግበት ወቅት የፍሰት ስህተት በመፈጠሩ ነው ሲል በቅርቡ አስታውቋል። ለመሆኑ ተፈጠረ የተባለው የፍሰት ስህተት ምን ማለት ነው?12 minPlay