Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
March 27, 2024የመካከለኛውን ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ የሚያሳይ አዲስ ግኝት ይፋ ሆነኢትዮጵያ ሉሲ ወይም ድንቅነሽን ጨምሮ በርካታ ቅሪተ አካላትና በዓለም ረጅም ዕድሜ ያስቆጠሩ የድንጋይ መሣሪያዎች መገኛ በመሆን፤በጥንታዊ የሰው ልጅ አመጣጥ ላይ በሚደረገው ምርምር ጉልህ ስፍራ አላት።በቅርቡ የወጣ አንድ የጥናት ግኝት ደግሞ የሰዉ ዘር መገኛ ብቻ ሳትሆን በመካከለኛው ዘመን የሰው ልጅ አመጣጥ ምርምርም ቀዳሚ መሆኗን የሚያሳይ ነው።11 minPlay
March 20, 2024የቲክ ቶክ ዕገዳ አሜሪካውያንን እያወዛገበ ነውየአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባለፈው ሳምንት ቲክቶክን በመላ ሀገሪቱ ለማገድ የሚያስችል ረቂቅ ህግ ይፋ አድርገዋል።የባይት ዳንስ ኩባንያ ንብረት የሆነው እና በአሜሪካ 170 ሚሊዮን የሚደርሱ ተጠቃሚዎች ያሉትን ቲክቶክን፤አሜሪካ ለምን ማገድ ፈለገች?11 minPlay
March 13, 2024ዕቁብ መተግበሪያ፤ የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የጀማሪ ቴክኖሎጂዎች ውድድር አሸናፊበስፔን በተካሄደ ዓለም አቀፍ የጀማሪ ቴክኖሎጅዎች ውድድር ዕቁብ መተግበሪያ አሸናፊ ሆኗል። መተግበሪያው ኢትዮጵያውያን በተንቀሳቃሽ ስልኮቻቸው ዲጅታል በሆነ መንገድ ዕቁብ የሚጥሉበት ሲሆን፤ አሸናፊ ሆኖ የተመረጠው ለፍፃሜ ቀርበው ከነበሩ ከቤኒን፣ ከስፔን፣ ከአይዘርባጃን እና ከአሜሪካ ከመጡ ጀማሪ የቴክኖሎጅ ኩባንያዎች መካከል ነው ።12 minPlay
March 06, 2024የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጉዞ ተግዳሮቶች እና መፍትሄዎችየዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 እቅድ ከ5 ዓመታት በፊት ይፋ የተደረገ ዕቅድ ሲሆን፤ የበይነመረብ አገልግሎትን እንደ መሳሪያ በመጠቀም የዜጎችን የዲጅታል ቴክኖሎጂ አቅም የማጎልበት እና በ2025 አካታች የሆነ ዲጅታል ኢኮኖሚን የመገንባት ዓላማ ያለው መሆኑን የዚህ ዕቅድ ሰነድ ያሳያል።12 minPlay
February 28, 2024የ«ፀሐይ»አውሮፕላን ቴክኒካዊ ይዘት እና የዚያን ዘመኑ የአቬሽን ቴክኖሎጅ።ፀሐይ በኢትዮጵያ የተሰራች የመጀመሪያዋ አውሮፕላን ስትሆን፤ የተገጣጠመችው በጎርጎሪያኑ 1935 ዓ/ም የፀደይ ወቅት በጀርመናዊው አብራሪ ሉድቪሽ ቬበር እና በወቅቱ በነበሩ ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎችች ነበር። ለመሆኑ የነበራት ቴክኒካዊ ይዘት እና የዚያን ዘመኑ የአቬሽን ቴክኖሎጅ ምን ይመስል ነበር?11 minPlay
February 21, 2024ለልጆች አደገኛ የሆኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?ከተንቀሳቃሽ ስልክ እና ከበይነመረብ ግንኙነት ጋር ተዳምሮ ያለንበት የዲጅታል ዘመን ለልጆች አደገኛ መሆኑን ባለሙያዎች ይገልፃሉ።ስለሆነም ወላጆች በልጆቻቸው የተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ አጠቃቀም ላይ ክትትል እንዲያደርጉ ይመክራል። ለመሆኑ መተግበሪያዎች ለልጆች አደገኛ የሚባሉት ምንምን ባህሪያት ሲኖሯቸው ነው?11 minPlay