Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
January 31, 2024ዶክተር አበባ ብርሃኔ፤ለቴክኖሎጅ ፍትሃዊነት የምትታገለው ኢትዮጵያዊቷ ሳይንቲስትኢትዮጵያዊቷ የኮግኒቲቭ ሳይንቲስት ዶክተር አበባ ብርሃኔ በአየርላንድ መዲና ደብሊን የትሪኒቲ ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር ነች።ሳይንቲስቷ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በርካታ ምርምሮችን ሰርታለች። በእነዚህ ስራዎቿም ታይም መፅሄት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍ በ2023 ተፅዕኖ ከፈጠሩ 100 የዓለማችን ሰዎች መካከልም አንዷ አድርጎም መርጧታል።12 minPlay
January 24, 2024የበርካቶችን ኑሮ የነካዉ የበይነመረብ መቋረጥበቅርቡ በወጣ አንድ ዘገባ በጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም የበይነመረብ መዘጋት ኢትዮጵያን ከ1.5 ቢሊየን ዶላር በላይ አሳጥቷታል። ከኢኮኖሚ ኪሳራው ባሻገር የበይነመረብ መዘጋት በሰዎች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይም ጫና ፈጥሯል። በይነመረብ በተቋረጠባቸው አካባቢዎች የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንም ያዳፍናል የሚል ስጋት አሳድሯል።11 minPlay
January 17, 2024ሰው ሰራሽ አስተውሎት የመጭው ዘመን ፈተናየሰው ሰራሽ አስተውሎት በተለያዩ ዘርፎች ምርታማነትን ማሳደግ፣ጊዜን እና ወጭን መቆጠብ፣አስቸጋሪ እና ውስብስብ የሆኑ ስራዎችን መከወን እንዲሁም የስራ ጫናን መቀነስ ከሚጫወታቸው አወንታዊ ሚናዎች ጥቂቶቹ ናቸው።ይሁን እንጅ ከጠቀሜታው ጎን ለጎን የዚህ ቴክኖሎጅ አብዮት በርካታ ተግዳሮቶችንም ደቅኗል።11 minPlay
January 03, 2024በ2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው?የጎርጎሪያኑን ዓዲስ ዓመት 2024ን ከተቀበልን ሶስተኛ ቀን ተቆጥሯል።ለመሆኑ በተሸኘው የጎርጎሪያኑ 2023 ዓ/ም በብዛት የተጫኑ መተግበሪያዎች የትኞቹ ናቸው? በ2024 ዓ/ም በተጠቃሚዎች ዘንድ ተፈላጊ የሚሆኑትስ ?12 minPlay
December 27, 2023በኢትዮጵያ እየተዘወተረ የመጣው የፀጉር ንቅለ ተከላከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ በተለይም በመዲናይቱ አዲስ አበባ የራሰ በራነትን ችግር ለመፍታት የፀጉር ንቅለ ተከላ እየተዘወተረ መጥቷል። ለመሆኑ የፀጉር ንቅለተከላ እንዴት ነው የሚከናወነው?እነማንስ አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ? የጎንዮሽ ጉዳቶችስ ይኖሩት ይሆን?12 minPlay