Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
November 01, 2023የኤለክትሪክ ሞተር ሳይክል መገጣጠም የጀመረው ወጣትበሃያዎቹ መጀመሪያ ዕድሜ ላይ የሚገኘው ወጣት ሺሃብ ሱሌማን፤ በርካታ የፈጠራ ስራዎችን የሰራ ወጣት ነው።ወጣቱ ከሁለት ዓመት በፊት «ታይታን» የሚል ስያሜ የስጣትን እና ራሱ ሰርቶ የገጣጠማት መኪና ለዕይታ አብቅቷል።በቅርቡ ደግሞ የኤለክትሪክ ሞተር ሳክል ገጣጥሞ በመሸጥ የፈጠራ ስራዎቹን ወደ ምርት ለመቀየር መንገድ ጀምሯል።11 minPlay
October 25, 2023አዲሱ ምርምር ለአልዛይመር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታልአዲሱ የምርምር ውጤታማ መድሃኒት ለመስራት ተስፋ ተጥሎበታል13 minPlay
October 25, 2023የመርሳት በሽታን ለማዳን ተስፋ የፈነጠቀው ምርምርሳይንሳዊ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት የመርሳት በሽታዎች የሚከሰቱት የአንጎል ህዋሳት ሲሞቱ ነው። ነገር ግን ህዋሳቱ ለምን እንደሚሞቱ የሚያመለክት ዝርዝር መረጃ ባለመገኜቱ አልዛይመርን የሚከላከሉ እና የሚያክሙ መድኃኒቶችን ማዘጋጀት እስካሁን ፈታኝ ሆኖ ቆይቷል።በቅርቡ ግን ተመራማሪዎች ይህንን እንቆቅልሽ የሚፈታ የጥናት ውጤት ይፋ አድርገዋል።13 minPlay
October 18, 2023የ2023 ወጣት የሕዋ መሪዎች ተሸላሚው ኢትዮጵያዊዓለም አቀፉ የጠፈር ተመራማሪዎች ፌደሬሽን /IAF/ ኢትዮጵያዊውን ወጣት ትንሳኤ አለማየሁን በ2023 ዓ/ም ከተመረጡ 5 ወጣት የሕዋ አመራሮች መካከል አንዱ አድርጎ መርጦታል።ወጣቱ በአሁኑ ጊዜ በበጎ ፈቃደኝነት ቬና አውስትሪያ ለሚገኘው የስፔስ ጀነሬሽን አማካሪ ምክር ቤት በርቀት የአፍሪካ አስተባባሪ ሆኖ እየሰራ ይገኛል።13 minPlay
October 11, 2023የ2023 የኖቬል ሽልማት አሸናፊ የሳይንስ ግኝቶችበዘንድርው የኖቬል ሽልማት በህክምና እና በፊዚዮሎጅ ዘርፍ ለኮቪድ-19 ክትባት የዋለው ኤም አር ኤንኤ ቴክኖሎጅ፤በኬሚስትሪ ዘርፍ በቴሌቪዥን መስኮቶች ላይ የምንመለከታቸውን ስዕሎች የተሻለ ለማድረግ በሚረዳው ኳንተም ዶት ቴክኖሎጅ ፤በፊዚክስ ዘርፍ ደግሞ አቶሰከንድ የተባለው የኤለክትሮንን በቅፅበት ለማሰስ የሚረዳው ቴክኖሎጅ አሸናፊዎች ሆነዋል።11 minPlay
October 04, 2023እየጨመረ የመጣው የኢንተርኔት አፈና በኢትዮጵያድንበር የለሹ የጋዜጠኞች ቡድን በቅርቡ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያን ጨምሮ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪቃ ሀገራት በኢንተርኔት አፈና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን መረጃ የማግኘት መብት ነፍጓል።አንጋፋው ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ እንደሚለው የሰዎች መረጃ የማግኘት መብት ከሰብዓዊ መብቶች ውስጥ አንዱ በመሆኑ መረጃን ማገድ ሰብዓዊ መብትን መርገጥ ነው።14 minPlay