Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
September 27, 2023በየ ድረ-ገጹ ብቅ የሚሉት ኩኪስ አገልግሎታቸው ምንድነው?ድረ-ገጾችን በጎበኘን ቁጥር ብቅ እያሉ ኩኪዎችን ለመጠቀም ይስማማሉ? የሚል ጥያቄ ማየት በዕለት ተዕለት የበይነ-መረብ አጠቃቀማችን ተደጋግሞ የሚያጋጥመን ጉዳይ ነው።አሁን አሁን ኩኪዎችን/ ለመጠቀም ካልፈቀድን በቀር የምንፈልገውን ድረ-ገፅ መጎብኘት፣ አስቸጋሪ እየሆነ መጥቷል።ለመሆኑ ኩኪዎች ምንድናቸው?ጥቅምና ጉዳታቸውስ?12 minPlay
September 20, 2023ያልታወቁ በራሪ ፍጡሮች ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?የአሜሪካ የህዋ ሳይንስ ምርምር ተቋም፤ናሳ ገለልተኛ የጥናት ቡድን በማቋቋም ምንነታቸው ያልታወቁ ክስተቶችን /UFO/ በተመከተ ምርመራ እንዲያካሂድ አድርጓል። ናሳ የምርመራ ውጤቱን አስመልክቶ ባለ 33 ገጽ ዘገባ ያለፈው ሀሙስ ይፋ አድርጓል። ለመሆኑ የናሳ ዘገባ ስለ ዩፎዎች ምን ይላል? ያልታወቁ በራሪ አካላትስ ምድራችንን እየጎበኟት ይሆን?11 minPlay
September 13, 2023የበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃቶች እና ጥንቃቄዎቻቸውመረጃዎች እንደሚያሳዩት የበዓላት ወቅት ከሌሎች ጊዜያት በተለየ የሳይበር ጥቃቶች ይጨምራሉ። ለምሳሌ«ራንሰምዌር» የሚባለው መረጃን በመያዛዣነት የሚጠቀመው የጥቃት አይነት በበዓላት ወቅት ከመደበኛ ወራት ጋር ሲነፃፀር 30% ይጨምራል። በኢትዮጵያም በግለሰብም ሆነ በተቋማት ላይ በበዓላት ወቅት የሳይበር ጥቃት ከሌላው ጊዜ ከፍ ያለ ነው።12 minPlay
September 06, 2023የህንድ የጠፈር ምርምር ግስጋሴእስያዊቷ ሀገር ህንድ በጨረቃ ደቡባዊ ዋልታ በተሳካ ሁኔታ የጠፈር መንኮራኩር በማሳረፍ የመጀመሪያ ሀገር ሆናለች። ቻንድራያን-3 በመባል በሚጠራው በዚህ ተልዕኮ ስኬታማ ከሆነች ከአንድ ሳምንት በኋላም፤ሀገሪቱ ያለፈው ቅዳሜ ለሌላ የጠፈር ተልዕኮ ሌላ መንኮራኩር ወደ ፀሀይ ልካለች።11 minPlay
August 30, 2023ክላውድ፤መረጃን ከመጥፋት የሚታደገው ቴክኖሎጂክላውድ በበይነመረብ አማካኝነት አገልግሎት የሚሰጥ ቴክኖሎጅ ሲሆን ፤ተቋማትም ሆኑ ግለሰቦች በርካታ መረጃዎችን ረዘም ላሉ ጊዚያት ዲጅታል በሆነ መንገድ በማስቀመጥ መረጃው ቢሰረዝ ወይም የተቀመጠበት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ቢጠፋ እንኳ በሌላ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ለማግኘት እድል ፈጥሯል።9 minPlay