Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
August 23, 2023የማሽን ትርጉም በአማርኛ ቋንቋ ለምን አስቸጋሪ ሆነ ?በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሰረቱ ዲጅታል አገልግሎቶች በአሁኑ ወቅት ምርታማነትን እና ቅልጥፍናን በመጨመር ዘርፈ ብዙ ጥቅም እየሰጡ ይገኛሉ።ነገር ግን የማሽን ትርጉም ለአንዳንድ የአፍሪቃ ቋንቋዎች አስቸጋሪ ነው።ለምሳሌ ከሌሎች ቋንቋዎች ወደ አማርኛ የሚመለሱ የጉግል ተርጓሜን ብንወስድ በወጉ የተደራጄ አይደለም።9 minPlay
August 19, 2023አሳሳቢው የኦንላይን ባንክ ዘረፋከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ ስልክ አማካይነት በበይነመረብ በሚከናወን የባንክ አገልግሎት የውሃ፣ የመብራት የትምህርት ቤት፣እና የነዳጅ ክፍያዎች መፈፀም እየተለመደ መጥቷል። ይሁን እንጅ ከአገልግሎቱ መስፋፋት ጋር ተያይዞም የሚጭበረበሩ ሰዎች ቁጥርም በዚያው መጠን እየጨመረ መሆኑ ይነገራል።12 minPlay
August 09, 2023ርዕደ መሬት በሰሜን ኢትዮጵያ እና በማዕከላዊ ኤርትራበዓለም ላይ አብዛኛው አውዳሚ ርዕደ መሬት የሚከሰተው በፓስፊክ ውቅያኖስ ዳርቻ አካባቢ ነው።ይህ የሆነበት ምክንያትም የመሬት ንጣፍ /ፕሌቶች/ በአብዛኛው የሚንቀሳቀሱት በዚሁ አካባቢ በመሆኑ ነው።ኢትዮጵያም በአፍሪካ እና በአረብ ፕሌቶች አቅጣጫ የምትገኝ ሀገር በመሆኗ፤ በተለይ በሰምጥ ሸለቆ አካባቢ ለርዕደ መሬት ተጋላጭ ነች።11 minPlay
July 26, 2023መተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነውመተግበሪያው ወረቀት ላይ የሚከናወኑ ፊርማዎችን በኤሌክትሮኒክስ ፊርማ የሚተካ ነው11 minPlay