Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
September 28, 2022ትምህርቱ የተማሪዉን የአቀባበል ደረጃ ታሳቢ አድርጎ የሚሰጥ ነውአገልግሎቱ የእያንዳንዱን ተማሪ የትምህርት አቀባበል ደረጃ ታሳቢ ባደረገ መልኩ የሚሰጥ ነው11 minPlay
May 11, 2022ሳይንሳዊ አመጋገብ ለተሻለ ውጤትእግርኳሳችን ለውጤቱ አለማማር ከሚጠቀሱ ምክንያቶች ዘመኑ የወለደው ቴክኖሎጂን አለመጠቀም እንደሆነ ይነገራል። ከነዚህም አንዱ በባለሞያ የተደገፈ የተንቀሳቃሽ ምስል ትንተና ይገኝበታል ይላል የስፖርት ጋዜዘኛና ተንታኝ መንሱር አብዱልቀኒ።11 minPlay
April 27, 2022አካል ጉዳተኞችን የሚያግዙት የእህትማማቾቹ ፈጠራወጣት ሱመያ ሁሴን እና አፍራህ ሁሴን ይባላሉ። ወጣቶቹ አካል ጉዳተኞችን በሚያግዙ የቴክኖሎጅ ፈጠራዎች ላይ ያተኮሩ እህትማማቾች ናቸው።አፍራህ አካል ጉዳተኞች ያለምንም ችግር ደረጃ መውጣት እና መውረድ የሚያስችል ሴንሰር የተገጠመለት ተሽከርካሪ ወንበር፤ሱመያ ደግሞ ማየት ለተሳናቸው ፅሁፍን ወድ ድምፅ የሚቀይር ቴክኖሎጅ አበልጽገዋል።10 minPlay
March 09, 2022ከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋልከደም ህዋሳት ጋር የተያያዙ ከ90 በላይ የምርምር ሰራዎችን ሰርተዋል10 minPlay