Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
March 15, 2023የብሩህ ትውልድ መስራቾቹ ጥንድ ሳይንቲስቶችዶክተር ብርሀኑ ቡልቻ በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ናሳ ፤ ጨረቃ ላይ ውሃ የሚፈልግ መሳሪያ የሰሩ ሳይንቲስት ናቸው።ባለቤታቸው ዶክተር ፀጋ ሰለሞን ደግሞ የክትባት እና የመድሃኒት ተመራማሪ ናቸው።ጥንዶቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ተማሪዎች በተለያዩ ዘርፎች ስልጠና የሚሰጥ ብሩህ ትውልድ/Brighter Generation/የተሰኘ መርሃግብር መስርተዋል።11 minPlay