Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
December 20, 2023በ30 ሚሊዮን ዶላር የተገነባው የውሂብ ማዕከል በአዲስ አበባራክሲዮ ግሩፕ በተባለ የግል ድርጅት በአዲስ አበባ የተገነባው ይህ የውሂብ ማከማቻ ማዕከል፤ የመረጃ መጥፋትን፣ የአገልግሎት መቋረጥን እና ከመረጃ ቴክኖሎጅ መሠረተ ልማቶች ጋር የተያያዙ ሌሎች ችግሮችን በማስቀረት ቀልጣፋ እና አስተማማኝ የዲጅታል መረጃ አጠቃቀምን ለመፍጠር ያግዛል ተብሏል።12 minPlay
December 13, 2023ሽመናን ያዘመነው ሀገር በቀል ቴክኖሎጂቴክኖሎጂው የተሰራው ኢንጂነር ቻላቸው ሰጠኝ በተባሉ በአዲስ አበባ የዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጅ ኢንስቲቲዩት የሚካኒካል ምህንድስና መምህር ሲሆን፤የክር ፣የድር እና ማግ ማጠንጠኛ እንዲሁም አውቶማቲክ መሸመኛ ማሽኖችን ያጠቃልላል። ቴክኖሎጅው ጊዜ እና ጉልበትን የሚቆጥብ ሲሆን ምርታማነትንም በአስር እጥፍ የሚያሳድግ መሆኑ ተገልጿል።12 minPlay
December 06, 2023አፍሪወርክ፤ አሰሪ እና ሰራተኛን የሚገናኘው ዲጅታል መድረክበጎርጎሪያኑ 2018 ዓ/ም በአራት ወጣቶች የተመሰረተው ይህ ዲጅታል መድረክ በአሁኑ ወቅት ከ200ሺህ በላይ ተከታዮችን ያፈራ ሲሆን፤ 15 ሺህ የሚሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶች ጋርም ግንኙነት መስርቷል።በዚሁ ገፅ ከ300 መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ለስራ አመልክተው፤ከነዚህም ውስጥ 70 ሺህ የሚሆኑት ስራ ማግኘታቸውን ወጣት ስመኝ ታደሰ ገልጿል።11 minPlay
November 22, 2023የጡት ካንሰርን የሚጠቁመው ዘመናዊ የጡት መያዣበአሜሪካው የማሳቹሴት የቴክኖሎጅ ተቋም የተሰራው ይህ የጡት ካንሰር ጠቋሚ ጡት መያዣ ካሜራዎች የተገጠሙለት እና ጡት ላይ የሚከሰት ዕጢን ከተለያዩ አቅጣጫዎች በቀላሉ ማየት የሚችል ነው። ጡት መያዣው ማግኔት የተገጠመለት በመሆኑም፤ መደበኛ ጡት መያዣ ላይ ያለባለሙያ ድጋፍ በቀላሉ በመለጠፍ መጠቀም የሚቻል መሆኑን ተመራማሪዎቹ ገልፀዋል።10 minPlay
November 15, 2023የሕዳር 5 ቀን 2016 ዓም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዝግጅትቴክኖሎጂዎቹ ከሰው ንክኪ የጸዱ በመሆናቸው ከኬሚካል ምጣኔ፣ የቤተሙከራ አካባቢው ብክለት ወይም ኢንፌክሽና ሌሎች ሰበቦች መክንያት ሊከተሉ ከሚችሉ የውጤት ትክክለኛነት ስህተቶች የጸዱ በመሆናቸው በስተመጨረሻ ተቀናብረው የሚወጡ መረጃዎች ለሕክምናና ለምርምር ሥራዎች ጠቃሚነታቸው እጅጉን የጎላ ነው።11 minPlay