Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 360 episodes available.
October 30, 2024በኢትዮጵያ ዝቅተኛ የበይነመረብ ተጠቃሚነት ያስከተለው ጫናፍሪደም ሃውስ የተባለው የመብት ተሟጋች ተቋም ፤ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ ኢትዮጵያ ከ17 የአፍሪቃ ሀገራት መካከል ዝቅተኛ የበይነመረብ ነፃነት ያላት ሀገር መሆኗን አመልክቷል። ዓለምአቀፉ የተንቀሳቃሽ ስልክ ግንኙነት ማህበር /GSMA/ በበኩሉ 76 በመቶ የሚሆነው ህዝብ በኢትዮጵያ በተንቀሳቃሽ ስልክ የበይነመረብ አገልግሎት እንደማይጠቀም ገልጿል።...more11minPlay
October 23, 2024ሳንቲም ፈንድሚ፤ ዲጅታል የዕርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያሳንቲም ፈንድሚ/SantimFundMe/ የተሰኘው ይህ ዲጅታል መድረክ ለጋሾችም ሆኑ ልገሳ የሚያስፈልጋቸው አካላት በቀላሉ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ የልገሳ ስራን እንዲያከናውኑ የሚያደርግ ነው ተብሏል። ዲጅታል መድረኩ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገልግሎት ይሰጣል።...more11minPlay
October 16, 2024የ2024 የተፈጥሮ ሳይንስ የኖቬል ተሸላሚዎች እና የምርምር ስራዎቻቸውበየዓመቱ የላቀ የምርምር ስራዎችን ላበረከቱ ሊቃውንት የሚሰጠው የኖቤል ሽልማት፤ በዘንድርው ዓመትም በኬሚስትሪ፣ በፊዚክስ እና በህክምና ሳይንስ ዘርፎች ለሰባት ተመራማሪዎች ሽልማት ተሰጥቷል። ለዘመኑ ቴክኖሎጅ ለሰውሰራሽ አስተውሎት መንገድ የጠረገው የማሽን መመር ለመጀመሪያ ጊዜ በፊዚክስ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ግኝት ሆኗል ።...more11minPlay
October 09, 2024በኢትዮጵያ የሰሞኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ተከሰተ?ሰሙኑን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ መታየቱን ነዋሪዎች እና ባለሙያዎች ገልጸዋል።ለመሆኑ የመሬት መንቀጥቀጥ እንዴት ይከሰታል?በኢትዮጵያ የትኞቹ አካባቢዎች ተጋላጭ ናቸው?አደጋው ሲያጋጥም ምን ጥንቃቄ መደረግ አለበት?የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎችስ?...more9minPlay
October 02, 2024ቴለግራም የሃሳብ ነጻነት መድረክ ወይስ የወንጀለኞች መሸሸጊያ?አዲሱ የቴሌግራም የግላዊነት ማሻሻያ የተጠቃሚዎችን መረጃ ለባለስልጣናት አሳልፎ የሚሰጥ በመሆኑ እያከራከረ ነው። አንዳንዶች የተጠቃሚን መረጃዎች ለመንግስታት ማጋራት ወንጀልን ለመዋጋት ይረዳል ሲሉ፤ በሌላ በኩል መንግስታት ዜጎቻቸውን እንዲሰልሉእና እንዲጨቁኑ ይረዳቸዋል።በማለት ይከራከራሉ።...more11minPlay
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 360 episodes available.