Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 360 episodes available.
January 08, 2025በኢትዮጵያ የተደጋገመው ርዕደ መሬት እና ስጋቱበጥንት ዘመን በተለያዩ እምነቶች እና ባህሎች ርዕደ መሬት ተፈጥሯዊ ክስተት ሳይሆን የፈጣሪ ቁጣ ምልክቶች እና ለሰው ልጆች ኃጢአት ቅጣት ተደርገው ይቆጠር ነበር። የሥነ-ምድር ተመራማሪዎች እንደሚገልፁት ርዕደ መሬት በምድር ውስጣዊ እንቅስቃሴ የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ክስተት ነው።ይህ ክስተት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ስጋት ደቅኗል።...more11minPlay
December 04, 2024ተመራማሪዎች ለኤችአይቪ/ኤድስ አዲስ መድሃኒት አገኙሌናካፓቪር፤ የተባለ አዲስ የኤችአይቪ/ኤድስ መድሃኒት ስኬታማ በሆነ መንገድ መሞከሩን ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል። ጊሊድ በተባለ የአሜሪካ የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተሰራው ይህ መድሃኒት በመርፌ መልክ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን፤100 ፐርሰንት ውጤታማ ነው ተብሏል።...more10minPlay
November 27, 2024የሀሰት መረጃን እንደ ፖለቲካ ስልት፤ በዲጅታል መድረኮችከ80 በላይ በሆኑ ሀገራት መረጃ በመስብሰብ የኦክስፎርድ የበይነመረብ ተቋም በመገናኛ ብዙሃን መረጃ ማዛባት ላይ የሰራው የዳሰሳ ጥናት እንዳመለከተው ፤የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የህዝብ አስተያየትን በመጠምዘዝ በዓለም ላይ ለዲሞክራሲ ስርዓቶች ስጋት እየሆኑ መጥተዋል።...more13minPlay
November 13, 2024የኢትዮጵያውያን መተግበሪያዎች በቀጥታ በጉግል ፕሌይ ሊካተቱ ነውየኢትዮጵያ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሰሞኑን እንዳስታወቀው ጎግል ፕሌይ ኢትዮጵያውያን የቴክኖሎጅ አበልፃጊዎችን በቀጥታ መቀበል ጀምሯል። ይህም ኢትዮጵያውያን የሰሯቸውን መተግበሪያዎች ዓለም አቀፍ ገበያ ውስጥ እንዲገቡ ያደርጋል ተብሏል። የውጭ ምንዛሬን ለመጠቀም የሚያስችል የክፍያ አማራጭ በሀገሪቱ አለመኖሩ ግን በችግርነት ይነሳል።...more11minPlay
November 06, 2024የሳይበር ጥቃት እና የዘንድሮው የአሜሪካ ምርጫትናንት በጎርጎሪያኑ ህዳር 5 ቀን 2024 ዓ/ም የተጠናቀቀው እና ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ያሸነፉበትን የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለመረበሽ ሩሲያ ፣ቻይና እና ኢራን የሳይበር ጥቃት መሰንዘራቸውን የአሜሪካ የመገናኛ ብዙሃን እና የመረጃ ደህንነት ተቋማት ገልፀዋል።...more12minPlay
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 360 episodes available.