Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
November 05, 2025የኤሎን ማስክ ግሮክፒዲያ ምን የተለዬ ነገር ይዞ መጣ?ቱጃሩ ኤሎን ማስክ፤ በቅርቡ ግሮክፔዲያ ተብሎ የሚጠራ በሰውሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሰረተ አዲስ የበይነመረብ ኢንሳይክሎፔዲያ ይፋ አድርጓል። ግሮክፔዲያ በጎርጎሪያኑ ባለፈው ጥቅምት 27 ቀን 2025 ይፋ የተደገ ሲሆን፤በአሁኑ ጊዜ 900,000 የሚጠጉ መጣጥፎችን በውስጡ ይዟል።ለመሆኑ አዲሱ ዲጅታል መድረክ ከዊኪፒዲያ በምን ይለያል?14 minPlay
October 29, 2025በሰውሰራሽ አስተውሎት የሚሰሩ ሀሰተኛ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን እንዴት እንለይ?በሰውሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ የሚፈጠሩ ሀሰተኛ ምስሎች እና ቪዲዮዎች ባለንበት የዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘመን ትልቁ ፈተና ነው።በተለይ ዲፕፌክ የሚባለው ዘዴ ሰዎች ያልተናገሩትን አስመስለው የሚናገሩ፣ያላደረጉትን ድርጊት የሚፈጽሙ ምስሎችን እና ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይውላል። ለመሆኑ እነዚህ ይዘቶች ከእውነተኛዎቹ እንዴት መለየት ይቻላል?16 minPlay
October 22, 2025የዶቼ ቬለ ዲጅታል ጉዞ፤ ከሬዲዮ ሞገዶች ወደ ሳተላይት እና ማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎችከ60 ዓመታት በላይ በአጭር ሞገድ ስርጭቱን ሲያስተላልፍ የቆየው ዶቼ ቤለ ከጥቅምት 16 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ጀምሮ የአጭር ሞገድ ሥርጭቱን ያቋርጣል።በምትኩ በሳተላይት እና እንደ ፌስቡክ ፣ዩቱዩብ እና ቴሌግራምን በመሳሰሉ ዲጅታል መድረኮች ስርጭቱን ይቀጥላል።ያም ሆኖ ኢንተርኔት ተጠቃሚ ላልሆነው የኅብረተሰብ ክፍል ውሳኔው የሚጎዳ ነው ተብሏል።12 minPlay
October 15, 2025የ2025 የኬሚስትሪ እና የፊዚክስ የኖቬል አሸናፊ ግኝቶችየዘንድሮው የኖቬል ሽልማት በኬሚስትሪ ዘርፍ ተፈጥሯዊ የብረት ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ምርምር ላደረጉት ሶስት ሳይንቲስቶች ተሰጥቷል።ይህ ግኝት ብክለትን ለመቀነስ፤በረሃማ በሆኑ አካባቢዎች እርጥበታማ አየርን በመጭመቅ ዝናብ እንዲኖር ለማድረግ፣ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።በፊዚክስ ዘርፍ ደግሞ የኳንተም ሜካኒካል መተላፊያ አሸናፊ ግኝት ሆኗል።11 minPlay
October 09, 2025ኢትዮጵያ የኒዩክሌር ኃይል ማመንጫ ያስፈልጋታልን?የኑክሌር ኃይል ለአዳጊ ሀገራት ዕድሎችን እና ጉልህ ተግዳሮቶችን አካቶ የያዘ ነው።የኑክሌር ሃይል ኢኮኖሚያዊ እድገትን ለመደገፍ እና ከካርቦን ነፃ የሆነ አስተማማኝ ኃይል ለማግኘት ይረዳል ። ነገር ግን ማብላያውን ለመገንባት ከፍተኛ ወጭ ይጠይቃል። የሕግ ማዕቀፎችን ፣ ጥብቅ ጥንቃቄ እንዲሁም ትልቅ እና የተረጋጋ የኤሌክትሪክ መረቦችን ይፈልጋል።12 minPlay
October 01, 2025የጠፈር ቴክኖሎጂ ለአፍሪቃ ቅንጦት ነውን?ስለ ጠፈር ቴክኖሎጂ ሲነሳ ብዙ ጊዜ የሚታሰበው ስለጨረቃ እና ማርስ ጉዞ ነው። ከዚህ አኳያ ቴክኖሎጂው በድህነት እና በኋላ ቀርነት ስማቸው ተደጋግሞ ለሚነሳው የአፍሪቃ ሀገራት ቅንጦት ተደርጎ ይታያል።እውን የጠፈር ቴክኖሎጂ ለአፍሪቃ ቅንጦት ነውን?10 minPlay