Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 360 episodes available.
May 28, 2025ግማሽ ምዕተ ዓመት ያስቆጠረው የአውሮፓ የጠፈር ድርጅትበጎርጎሪያኑ ግንቦት 30 ቀን 1975 የተመሰረተው የአውሮፓ የጠፈር ድርጅት በዚህ ወር 50ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው።ድርጅቱ፤የአውሮፓ ሀገራት ህዋን እዲያስሱ እና በሰላማዊ መንገድ እንዲጠቀሙበት ያስተባብራል።ድርጅቱ በ50 ጉዞው ስኬቶች ቢኖሩትም፤ ዘርፉ ከመተባበር ይልቅ ውድድር የሚበዛበት በመሆኑ ተግዳሮቱ ቀላል አይሆንም።...more11minPlay
May 21, 2025የአካል ጉዳተኞችን ህይወት የሚያሻሽሉ ቴክኖሎጂዎችባለንበት የዲጅታል ዘመን የአካል ጉዳተኞች የሚያጋጥሟቸውን ልዩ ልዩ ፈተናዎች ለማቃለል የተነደፉ በርካታ አጋዥ ቴክኖሎጂዎች አሉ። እነዚህ ቴክኖሎጂዎች እንቅስቃሴን እና ተግባቦትን በማሳደግ ፣እንዲሁም የዕለት ተዕለት ህይወትን በማቃለል ለአካል ጉዳተኞች የተለዬ እድል እየሰጡ ነው። ከነዚህ ቴክኖሎጂዎች መካከል ጥቂቶቹን አነሆ።...more12minPlay
May 14, 2025የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለምን ይሰበስባሉ?በምንኖርበት የበይነመረብ ዓለም ጎግል ላይ በየቀኑ 8.5 ቢሊዮን የመረጃ ፍለጋዎች ይካሄዳሉ።በአሁኑ ወቅት ለብዙዎች የህይወት አንድ አካል በሆኑት የተንቀሳቃሽ ስልኮቻችን እና በላፕቶፕዎቻችን ላይ በየቀኑ የምንጠቀማቸው ብዙዎቹ አገልግሎቶች ነፃ ናቸው።ነገር ግን በሌላ መንገድ የግል መረጃዎቻችንን በመስጠት ለኩባንያዎቹ ዋጋ እንከፍላለን።...more11minPlay
May 07, 2025መቀመጫውን ካይሮ ያደረገው አዲሱ የአፍሪቃ የህዋ ኤጀንሲበጎርጎሪያኑ 2016 ዓ/ም የአፍሪቃ ህብረት፤የአህጉሪቱን የህዋ ሳይንስ ፖሊሲ እና ስትራቴጂ የነደፈ ቢሆንም፤እንደ ሌሎቹ አህጉሮች የህዋ ሳይንስ ኤጀንሲ በአፍሪቃ ደረጃ ለማቋቋም ግን ሳይችል ቆይቷል። በቅርቡ ግን ለበርካታ አመታት ሲደረግ የነበረው ጥረት ሰምሮ፤ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ የአፍሪቃ የህዋ ኤጀንሲ በይፋ ተመርቋል።...more13minPlay
April 30, 2025ቲክ ቶክ በኢትዮጵያ ሴቶችን ማሸማቀቅን ጨምሮ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን እያባባሰ መሆኑን ጥናት አመለከተየማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በተለይም ቲክ ቶክ የኢትዮጵያን ዘርፈ ብዙ ችግሮች እያባባሰ መሆኑን በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት አመልክቷል።በቲክ ቶክ በሚደረግ ማሸማቀቅ ሀገር ጥለው የሚሰደዱ ሴቶች መኖራቸውም ተመልክቷል።የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በአገር ውስጥ ቋንቋዎች የጥላቻ ንግግሮችን መቆጣጠር አለመቻላቸው ደግሞ ጉዳቱን የከፋ አድርጎታል ተብሏል።...more14minPlay
April 02, 2025የሰዎችን ደም ለትንኞች መርዛማ የሚያደርገው አዲሱ የወባ መድኃኒት«ኒቲሲኖን»በመባል የሚጠራው ይህ መድሃኒት፤ በሽታውን የሚያክመው የሰዎችን ደም ለወባ ትንኝ መርዛማ በማድረግ መሆኑን ተመራማሪዎቹ በቤተ ሙከራ ባደረጉት ምርምር አረጋግጠዋል። ይህ መድሃኒት ለትንኞች መርዛማ እና ገዳይ ቢሆንም፤ የሰው ልጆችን ግን የሚጎዳ አይደለም ተብሏል።...more11minPlay
FAQs about በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle:How many episodes does በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 360 episodes available.